Комментарии:
አድራሻቹ የት ነው
Ответить850000
Monthly 9000 × 12 = 108 0000
1080000 × 10 year = 10,800,000
850000 down payment + 10,800,000 = 11,650,000 total payment
ኢንደት መመዝገብ ይቻላል
Ответитьእዉነት ከሆና እሲኪ ስልካቹን ለኩ
Ответитьሁሉንም የኑሮ ሌብል ስለሚዳስስ ምርጥ ሲስተም ነዉ ስለሰጠኸዉ ማብራሪያ ና ጋዜጠኛዋንም እናመሠግናለን
ОтветитьYee sira mekina biyaqerbulin inmetalen
ОтветитьMakina.sayahon.abet.aqarabu
Ответитьለምን ሙሉ ቦዲዉ አይታይም ፍለፊቱ ብቻ
Ответить(1)=ከመደበኛዉ የመኪና ዋጋ ምን ያህልየዋጋ ልዩነት አለዉ ብሩ
(2)=ኤሌትሪክ እና ነዳጅ የለዉ የለም ወይ ሁለቱንም የያዘ ከለ?
አይ ሀገሬ መንግስት ፈቃድ ሰቶአቸው ህዝቡን በገሀድ እየዘረፉ የሚገኙ ድርጅቶች ብዙ ናቸው እምትሉትን አምነን የተበላን ከኔ ጨምሮ ብዙ ሰዎች አሉ ሰማቸውን እየቀያየሩ ይመጣሉ ሄሎ ታክሲ እና ሌሎችም በርካታ ድርጅቶች አጭበርባሪ ናቸው
Ответитьየጅል መንገድ ነው።
Ответитьአንፈልግም።
Ответитьክፍለሀግር አካባቢ ያሉ ሰዎች የ አገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን የሚችሉበት ሄነታ እንዴት ነው? ህጋውነታችሁስ?
ОтветитьLebochii nachuu atisheweduu
Ответитьበአጠቃላይ ዘመኑ በሰው ገንዘብ በአቋራጭ መክበር ስለሆነ እንዳትበሉ ዘመኑ ከፍቷል ይቅርባችሁ ተበልታችሁ በብስጭት በሽተኛ እንዳትሆኑ ጎመን በጤና።
ОтветитьWhere is this? I want to buy in the morning
ОтветитьMethod of Robing
Ответитьሳክስ ከጎጆ ብሪጅ የተኮረጀች
Ответитьለምን በባንክ ውይም ብልህ አካውንት አይደረግም ነው ለመዝረፍ ነው
Ответитьበጣም ውሸት አለው ነገሮችን በዝርዝር ማስረዳት አልፈለገም
Ответитьnot real
Ответитьችግሩ ወሬና ተግባር የተለያዩ ናቸው ደሞ በከፍኛ ችግር የቆጠብኳትን ብትወስዱብኝ ማንም አይደርስልኝም ስበሳጭ መኖር ብቻ ስለዚ ይቅርብኝ
ОтветитьEwente kehone Arife newe
Ответитьቅድሚያ ለኔ ስጡኝ እስቲ ቀጣዩን እየሰራሁ ልጣል
ОтветитьWerognoch
ОтветитьWe must hear and use the invaluable matters
ОтветитьWe must hear and use the invaluable matters
Ответитьere atasikune megemeria mekinawen situnena ekube enigiba
Ответитьእንዴ'' በ36,000 ብር መኪና ሊያገኝ ይችላል''
በጥንቃቄ መታየት ያለበት ነገር ነው
የፌክ ነገር ከእውነታው የራቀ ደግነት እና እርካሽ ዋጋ ሰውን ለማጓጓት ይጠቀማሉ
የብላክ ፐርፐዝ ሽያጭ ትልቅ ትምርት ነው
ጋዜጠኚት ያልጠየቅሽው
1- እዳው እስኪጨርስ ኢንሹራንስ ማን ይከፍላል?
2- ደንበኛ መክፈል ቢያቋርጥ መኪና ምን ይዱረጋል?
2- ክፍያው እስከ 10 ዓመት ከሆነ ዋስትናው ለምን በ4-5 ዓመት ተገደበ?
በውጭ አገራት ልምድ የክፍያ ገደብ አራት አመት ሲሆን መኪና ወደ ደንበኛው ስም እስኪ ዞር እንሹራንስ በድርጅቱቱ ይከፈላል። ደንበኛ ክፍያ ካቆመ መኪናው ተቀምቶ በዜሮ ይለቀቃል ያው ጠቅላላ ዋጋው በቀን ኪራይ እንደማስላት ማለት ነው። ከሳውዲ ነኝ።
እዳትገዙ መብራት በሳምት አዴ ነው የሚመጣው እናም ጉዳቱ ከባድ ነው ወገኔ ሁሌቴ አሰቡ በምገድ ባትሪ አልቆ ሰትገፋ እዳትውል😂😂
Ответитьጭራሸ የቻርጀር መኪና ይዜ ሰገፋ ልዋል ለሰልክ መብራትም አጠን እኳን ለመኪና ማጠጫ 😂😂😂😂😂
Ответитьበስንት አመት ያልቃል
Ответитьጠቅላላ ዋጋው ስንት ነው?
ОтветитьEre tewu gin zerefa
Ответитьወገን ፤ የቁጭራ አራዳነት ይሸተኛል!!! ጎበዝ - መበላትህ መሆኑን አትጠራጠር! እሳቶቹ አሞራዎች እያንጃበበቡ ነው።
Ответитьአካውቱ ያለ ባለቤቱ ፍቃድየማይቀሳቀስ ኸሆነና ባንክ ሙሉ ሐላፊነት የሚወስድ ከሆነ ጥሩ ነው ።ሰዎች በቤትና ሪስቴት በመኪና እቁብ ያልተበላ የኢትዬጵያ ህዝብ ብዙ ነው፣
Ответитьእያየህ ግባበት ሃላ እንዳታለቅሱ መረጃ በእክሎት ሀብታቸው የተወሰደባቸው ሰሚ ያጡ ለ5 አመት ጠይቁ በቂ ነው
Ответитьእንዳትሸወዱ ዉሸት ነዉ ብሩን እስኪያገኙ ድረስ ያወራሉ ከዛ ሰሚ የለህም
Ответитьእረረ ገበያ ሚዲያ የሙሸት መረጃ እየሰጣችሁ የድሃውን ገንዘብ አታስበሉ ከዚህ በፊት ኢትዮፒካር የሚባል አስተዋውቃችሁ ገንዘብ እና ጊዜ አስከሰራችሁን
Ответитьያበራሽን ጠባሳ ያየ በእሳት አይጫወትም አይነት ነገር ነው ጉዳዩ
Ответитьእዚህ ኮሜንት ላይ ያላቹህ የተሳሳተ መልዕክት ያለ መረጃ ሰዉን ከምትወነጅሉ አዚራቹህ አሰቡ ። እነዚህ ሰዎች ጥሩ ሊሰሩ ይችሉ ይሆናል ያለ ማሰረጃ አልወነጅላቸዉም ጡር ይሆንብኛል በሉ
እንግዲህ ማሰረጃ የምለዉ ከነዚህ ድርጅቶች ጋራ ሰርቶ ገንዘቡን የተበላ ካለ መብቱ ነዉ የመናገር። ግን እኛ እንኳን ለመኪና ለአቶቢሰ አሮብን ሰዉ ባለ መኪና እንዳይሆን እንደዚህ ጉልበታችንን አሞጠን መከራከር አረ በአላህም ዘንድ ያሰጠይቃል
ለኛ ብድር አዲሰ ነገር ሰለሆነብን እንጂ አሜሪካ የተገነባቺዉ በብድር ነዉ ። ሰራም ባትሰራ ተማሪም ብትሆንም ብድር ይሰጡሀል መቼም ቪዛ ካርድ ማሰተር ካርድ የሚባሉትን አበዳሪዎች ታቃላቹህ መቼም ግን ብዙ የግለሰብ ትላልቅ ድርጅቶች የራሳቸዉ ካርድ አላቸዉ ለምሳሌ የቤት ዕቃህን ሶፋህን ፍሪጅ እሰቶቨ በብድር ይሰጡሀል
እንዳልኩት አሜሪካንን አሜሪካ ያረጋት ብድርና ሊዝ ነዉ። ለምሳሌ ደሞዝተኛ ነህ እንበል ቀብድ የምትከፍለዉ ትንሸዬ ብር ጠይቀዉህ ቤትህን በ30 ዓመት ከፍለህ ጨርሰ ይሉሀል እንግዲህ የብድርህ ክፍያ ቤት ብትከራይ የምትከፍለዉን ያህል ይሆናል ማለት ነዉ
ሰለዚህ አሜሪካን ሐገር ድሀነኝ አቅሜ አይፈቅድም የሚለዉ ነገር አይሰራም። አንተ ሐቀኛ ሆነህ ብድርህን በግዜዉ የሚትከፍል ከሆነ የታማኝነትህ ማርክ በጨመረ መጠን የሚያበድሩህ መጠን ይጨምራል አንዴ ካጭበረበርካቸዉ ታማኝነትህ ማርኩ ይወርዳል። እንግዲህ አሜሪካ በመተማመን ላይ የተመሰረተ ኢኮኖሚ ነዉ ያላት ማለት ነዉ።
ድሮ በአባቶቻችን ግዜ ኮንትራት አነበረም ይጨባበጡና ቃል ይገባባሉ ቃላቸዉን ያከብራሉ። አሰቡት እንግዲህ አንድ ጅምላ ነጋዴ በእምነት ዕቃዉን ሰጥቶህ ነግደህ ክፈል ሲልህ ከዚህ በላይ ዕድገት የት አለ። አሜሪካ የሐይማኖት ሐገር ነዉ የቅዱሳን ሐገር ናት የምትመሰላቹህ በመተማመን ላይ ታላቅ ከብርና ቦታ ሲሰጡ
አሁንም ኢትዬጵያ ከድህነት እንድንወጣ ከፈለግን መተማመን እምነት ላይ በመንግሰት ደረጃ መሰራት አለብን የሰዉን ሐቅ መጠበቅ አለብን ግን ሐቅ በመንግሰት ደረጃ ሐቅ ሲጣሰ እናያለን
መሬት 500 ካሬ ሰጥቶህ ካበቃ በኃላ ሌላ የበላይ ነኝ ባይ መጥቶ ከመንግሰት ጋራ የተፈራረምከዉን ዉል ቀዶ 250 ኮሬ ይበቅሀል ይልሀል። አረ ብዙ አሻጥር በመንግሰት በግብር ቤቶች በሙሰና ምክንያት ሕዝብ ያለቅሳል። በግለሰብ ደረጃ ተባብረን ንግድ ፋብሪካ እንክፈት ተባብለዉ ሲከዳዱ ማየት የተለመደ ነዉ እንደዉም ባህላችን ሆኖ ፈረንጆችንም ኢንቨሰት ሊያረጉ የመጡ አልቅሰዉ ይሄዳሉ ።አበሾችም ገጠር እናርሳለን ብለዉ ቢገቡ የቀበሌ አለቃ ሲሳይ ይሆናሉ።
ሰለዚህ በመተማመን በሐቀኝነት ላይ የኮሪደር ልማት መፋፋም አለበት። መልሰን ሐቀኛ ታማኞች ለመሆን ዘመኑ ያመቸ ነዉ። ሁሉ ሰዉ የራሱ የሆነ የብሔራዊ መለዬ ቁጥር አለዉ አሻራዉ በከፍተኛ ደረጃ የዓይኑ ብሌን አሻራ ተነሰቶ ማንነቱ የተረጋገጠ። አንዴ ብሔራዊ መታወቅያ ከተቀበለ ሰም አይደለም ፊርማ መቀየር አይችል የፈለገበት ይግባ አንዴ ከሰረቀ ካጭበረበረ ያንን ሐጥያቱን መደበቅ አይችልም ሰለዚህ ቀጥ ለጥ ብሎ ሐቀኝነቱን ታማኝነቱን ጠበቆ ይኖራል
አንዴ ከሰረቀ የሚቆጥረዉም የለም ሰለዚህ በድህነት ይኖራል የመኪናዉም ሻጮች ካጭበረበሩ ሰም ቀይረዉ ሌላ ማጭበርበርያ መክፈት አይችሉም ማለት ነዉ ሰለዚህ አበዳሪም ተበዳሪም ሳይፈራራ ይበዳደራሉ ማለት ነዉ
ምንድነዉ የመበደር ጥቅሙ ከድህነት ያወጠናል ለምሳሌ በያመቱ ወደ ሰድሰት ቢሊዬን ደላር ለቤንዝን እናወጣለን እንበል። ግን እርግጠኛ ለመሆን አንድ ቢሊዬን እናጠፋለን እንበል። እንግዲህ በሚቀጥለዉ ዓመት ይኸችን አንድ ቢሊዬን ደላር ለማትረፍ በገንዘቡ የኤሌትሪክ መኪና ገዝተን ነዳጅ መኪና ላላቸዉ መኪናቸዉን ቀብድ ከፍለወበት በብድር የኤሌትሪክ መኪና ቢገዙበት በሚቀጥለዉ ዓመት ለቤንዝል ሰለማናወጣ ቢልዬን ደላር አተረፍን ማለት ነዉ። እንግዲህ አሰቡት መንግሰት አቶቢሶቻችንን ሚኒባሶቻችንን መቀየር ቢጀምር ተሳፋሪዉም ዋጋ ሰለሚቀንሰ ተጠቃሚ ይሆናሉ
በኢትዬጵያ ዉሰጥ የመኪና ታርጋ የተመዘገቡት 132,000 ነዉ እንግዲህ መንግሰት 100,000 በEV መኪና ቢቀይራቸዉ ሁለት ቢሊዬን ደላር ቢያወጣ ነዉ። አሰቡት በዓመት ለቤንዚን የምናወጣዉ ገንዘብ ነዉ ማለት ነዉ።
እንግዲህ አንዱ EV $20,000 * 100,000 ባሉን መኪናዎች ሲባዛ =2 Billion ደላር ማለት ነዉ። ይህ ሁሉ የሚሆነዉ እምነትና መተማመን ሲኖር ብቻ ነዉ የአሜሪካኖቹ የምናደንቃቸዉ ትልልቅ ካምፓኒዎች በእምነት ነዉ የሚሰሩት ለምሳሌ ኮካኮላን ዉሰድት እኔ እንጃ ከ100 ሚሊዬን ግለሰቦች አምነዉ የኮካኮላን ሼር በመግዛታቸዉ ነዉ ኮካን ኮካ ያረግዉ። ፌሰ ቡክ፤ አይ ፓድ ወዘተ ወዘተ የግል 100% በአንድ ግለሰብ የተያዘ በጣም በጣት የሚቆጠሩ ይኖራሉ ግን 99.99% የእምነት ካምፒኒዎች ናቸዉ ዓለምን የሚዘዉሩት። የሐገራችንም የዉጪም ባንኮች ንብረታቸዉ ገንዘባቸዉ ሳይሆን ታማኝነታቸዉ ነዉ ሐቀኛ ከሆነ ብዙ ሰዉ ካመናቸዉ በሐብት ላይ ሀብት ይጨምርላቸዋል። እምነት ከቤንዙን በወርቅ ከአልማዝ በላይ ሐብታም ያረገናል ወደ ሐይማኖታችን እንመለሰ ።
በመጨረሻም ያረጁ ያፈጁትን ላዳና ዛኒጋባ መኪናዎቻችንን ወደ ኤሌትሪክ ቀይረን እንጠቀምባቸዋለን ማለት ነዉ
ምንአይነት ክፋ ትውልድ መጣብን? አንዴ ዲጂታል ቢዝነስ ይሉናል
ОтветитьOmg you guys super funny 😄
ОтветитьEHE ARATTA ABEDAREE NEW KKKKKK Guys, be careful . Don't get ripped off by this scammer kkkkk. Aye Gebeya channel endezeh weredachehu
Ответитьhello, dear little sister! you are wonderful especially when you work, where they are and the most interesting thing how you always make us understand too so when you ask them where the market is I personally like your program a lot because when you work, great explanation! we are waiting for you more what news of you I wish you good work all beautiful thing dear little sister hello.bilal
ОтветитьAtjajalu😂😂😂😂
ОтветитьGood idea 👍
Ответитьminbus አላቹሁ እንዴ? የት ነው ቢሮዋቹሁ?
Ответитьበአመት ሶስት እቁብ ይወጣል ይህ ማለት በአመት ሶስት መኪና እንዴት ሆኖ ነው በአምስት አመት 10.000 መኪኖት የሚሆኑት
Ответить