Комментарии:
My favorite music thanks tadie
Ответитьሀጠሪው፡ሀጠራውሀጠራውሀጠራው፡ዴሚ፡ሰሬሀሬ፡ቱ
Ответитьኡፍፍፍ በትዝታ ወደሆላ መለሳችሁኝ ምርጥ የኢትዮጵያ ፈርጦች መቼም አሁን ዘፋኝ የለም ያው የናተን እየገረብን እናዳምጣለን እጂ 👍👍👍🥰
Ответитьወይኔ ትዝታ መቀስቀስ ebs
ОтветитьI was in grade 7 when this song came out. It takes me back to that wonderful childhood memories in Ethiopia. Load of love to the Laphontaine from 🇩🇪.
Ответитьብርሐኑ ተዘራ እና ታደለ ሮባ።ጎሳዬና አሌክስ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ድምቀት የነበሩ ናቸዉ።ያን ዘመን እኮ ቴዲ አፍሮ አይታወቅም ነበር ኢግዚቢሽን ማእከል ብዙ ሙዚቀኞችን ወደ መድረክ የጋበዘበት ዘመን ላይ ለታዴና ብሬ ሰዉ ያብድላቸዉ ነበር ያኔ ቴዲ አፍሮ የንዋይን ሐገሬን አልረሳምን ሲጫወት ሕዝብ አያዉቀዉም ነበር።ተጫዉቶ እስኪወርድ በዝምታ ነበር ሚታለፈዉ።ቴዲን ለማሳወቅ የመድረኩ ዋና መሪ የነበረዉ ወንደሰን ከበደ በከፍተኛ ሁኔታ ሕዝብ እንዲያዉቀዉ ሰርቶለታል አቶ ወንደሰንን ስታቀርቡት አየሁ ጥሩ ነዉ።ቴዲሻ የልጅ አዋቂ በምርጥ ምርጥ ስራዎች ነጥሮ ወቶ እዚህ ደርሷል።ታዴና ብሬ የድሮ ስራቸዉን እንደ አዲስ ከሰሩ?ጎሳዬም ከአልክስ ጋ ቢቀጥሉ መልካም ነዉ እላለሁ።የአለማየሁ ኤርጶን ድምፅ ትንሽ የሚያስመስል እንኳ እስካሁን አልሰማሁም ምርጥ ነበር አሌክስ ፈጣሪ ጤና ሰላም አርጎት ወደ ሐገሩ ተመልሶ ስራዎቹን ቢያሳየን ጥሩ ነበር ኖርዌይ እና እምነቱ ወጥረዉ ካልያዙት።
ОтветитьYabede sira
ОтветитьWe miss u all. Gash abera mola, legend
ОтветитьTadele and birhanu. Amazing as always
ОтветитьI like tadele roba' s discipline
ОтветитьOmg I remember my childhood
Ответитьእረጅም፡ጤና፡ይስጣችሁ፡እግዜር፡ፈቅራችሁይጠብቅላችሁ፡ስውነታችሁ፡ሁሉ፡ያምራል፡እረጀም፡ጤና፡ይስጣችሁ፡ፈቅር፡ናችሁ
Ответитьእረ፡ምርጥ
Ответитьዋው ዋው ድምፁ አይቀየርም
Ответить😘💕👍🥰😍
Ответитьትዝታ❤❤❤
ОтветитьOne of my favourite singer in Ethiopia, long live to you ❤❤❤. Is true Teddy Afro gave him this song?
Ответитьወይኔ ትዝታኣ🇪🇷🇪🇷
Ответитьድሮ ታክሲ ሹፌር እያለሁ ይህ ዘፈን አዲስ እንደወጣ እውደው ነበር ፣ አንድ ቀን ታደለ ሮባን ከሂልተን ሆቴል ቤቱ ውስጀው 20 ብር እስካሁን አለከፈለኝም ጨቅጭቄው ሲሰለቸኝ ትቸው ነበር ። አሁን እኔ እግዚያብሔር ይመስገን የጠገበ ሃብታም ነኝ ያኔ ግን ያለቀስኩት አይረሳኝም ። ያቺ 20 ብር ሁሌም ታቃጥለኛለች
ОтветитьIrreparable song wow
ОтветитьILOVE TADE YEMEKIYE LIJ AND HIS SONGS WIDDDDDDDD
ОтветитьOne of the best timeless song
Ответитьታዴ የኔ አንደኛ ነፍፍፍፍፍፍፍ እድሜ ኑርልኝ
Ответитьውነት ፀጉሩ ነው እደ የታደለ
Ответитьግሩም ሙዚቃ በግሩም አርቲስት...!!!
Ответитьይሄ ዘፈን ገራሚ ነበር በጊዜው ላፎንቴን
ОтветитьKoshasha
ОтветитьEndezih ayinet wedaj shelami new
Ответитьኪቦርዲስት ሰመረ ነፍስ ይማር
Ответить❤❤😍
Ответитьየልጅነት ትዝታችን አቤት ባዴ ሸምድደን እኩል ምንለውስነገር
ልጅነቴ ናፈከኝ ሳላስበው እብስ አለና እራሴን ትልቅሰው ሆኜ አገነውት አልሀምዱሊላህ
ከብሬ ጋር ገበር የዘፈናችሑት አሑንም ብና።ገኛችሐ አሪፍ ነበር።።፡🎉፤🎉🎉
Ответитьስታምር አረክተር እኮ ነሕ ፀጉርሕ ባለሕበት ነሕ የጎደለ ነገር የለም ብራቦ
እራስ አጠባበቅሕ 100/100
ዋው ቃል ያጥረኛል
Ответитьደግሞ አሑንም የወጣጥነትሕ እስታይልሕ አይቀየርም ከአምላክ የተሠጠሕ ፀጋ ነው
Ответитьበለው ባንዶች አፈዘዛቸው
Ответитьኳየሮቹ ግን ስብሰባ የምትመሩ ነው የምትመስሉት አትቀሳቀሱም
Ответитьታዴ ለምን ኮንሰረት አታቀርቡም
ОтветитьWhen i was a child..
Ответитьየ አዲስአበባ gangster የነበረውን የ መገናኛ 24 ቀበሌው . . . ማሙሽ ኤልያስን . . . አስታወሰኝ . .በጣም ነበር የሚወደው
ОтветитьFire🔥🔥🔥
ОтветитьNice old music
Ответить8 kifil temari neberkugn kezan ethio Eritra tornet gebaw temesgen
ОтветитьBig tune
ОтветитьTadele yechelal 💯
Ответитьእንዴት አንድ ጤነኛ ነኝ የሚል ለዘላለም ፍንዳታ ሆኖ ይቀራል ??በ30ም በ60ም አመት አንድ አይነት አክት ?? 😂 እንዴት ከዱሮ እስከ ዘንድሮ ያልሆኑትን መስሎ ለመታየት ይታገላል?? ትላንት የመጡት ትንንሽ ልጆች እኮ ስማርት ናቸው እንዴት መልበስ ፥ መናገር ፤ እንደ ጊዜው መብሰል እንዳለባቸው ያውቃሉ ኢሄ ሼባ ለዘላለም ይወላገዳል 😅 ለነገሩ ከሰባተኛ ክፍል ካቆመ ማሀይም ምን ይጠበቃል 🤮
ОтветитьWow ewent nw
ОтветитьTitle pls
Ответитьታዴ ምርጥ የሰፈራችን አራዳ መርክዬ እናታችን
Ответить