Комментарии:
Amen
Ответитьk bete indatgeba biyew yenebere.......
ОтветитьElele Elele Elele
Yene Deg ABBA 😘😘😘
ምንም ብሆን ጌታዬ ምሮኝ ሀሌሉያ
Ответить😭😭😭😭
Ответитьአሜን ተባረክልኝ
ОтветитьThis song is just amaizing ever Sophiye our God's gift
Ответитьምንም ብንሆን የማይጥለን የማይተወን ደግ ጌታ ይመስገን ።ሶፊዬ ተባረኪልን
Ответитьየኔን ጠያፉን ህይወት
ውበትን ጨምሮበት
ሳላውቅ ባለማመን ስላደረኩት
አገኘው ምህረት ፪×
ምንም ብሆን ጌታዬ ምሮኝ
ምንም ብሆን ቃሉ አሳምሮኝ
ምንም ብሆን ደሙ አሳምሮኝ
ደጉ እየሱስ ደርሶልኛል
ከሰይጣን አፍ አውጥቶኛል
ደጉ እየሱስ ደርሶልኛል
ከጉድ ከሀፍረት አውጥቶኛል
በምህረቱ ባለጠጋ
እየሱስ ወደኔ ተጠጋ
ምንም ብሆን ምንም ብሆን
አልጣለኝም ጌታ አለው በእርሱ ጎን ፪×
ከቤቴ እንዳትገባ ብየው የነበረው
በፍቅር መጣና ታሪኬን ቀይረው
አንድ ሁለት ብሎ የሚቆጠር ፅድቄ
ምነበረኝ እና ከአብ ፊት እርቄ
ከመካከል ገብቶ ጠበቃዬ ዋሴ
ደጉ እየሱሴ
ግርማን ከሚያሰጠኝ ስራዬ ተሽሮ
ዛሬስ እገኛለው ቁሻሻዬን ሁሉ
ደሙ አሳምሮ
ቃሉ አሳምሮ
መንፈሱ አሳምሮ
ምንም ብሆን ጌታዬ ምሮኝ
ምንም ብሆን ቃሉ አሳምሮኝ
ምንም ብሆን ደሙ አሳምሮኝ
ደጉ እየሱስ ደርሶልኛል
ከሰይጣን አፍ አውጥቶኛል
ደጉ እየሱስ ደርሶልኛል
ከጉድ ከሀፍረት አውጥቶኛል
የታለኝ በጎነት የለኝ መልካምነት
ልናገር በድፍረት እንዲ ነው ምልበት
የተላለፈብኝ የመርገም ሀረጌ
አየሁት በክንዱ ሲሰበረው ጌታዬ
እኔነቴን አልፎ ሲመጣ በፍቅር
ዕረ እንዴት አልዘምር
ምንም ብሆን ይህን አረገልኝ ጌታ
እስኪ ላመስግነው ከውስጥ ከመንፈሴ
ተሰብሯል ቀንበሬ
የድል ቀን ነው ዛሬ
ያክብረው መንፈሴ
ምንም ብሆን ጌታዬ ምሮኝ
ምንም ብሆን ቃሉ አሳምሮኝ
ምንም ብሆን ደሙ አሳምሮኝ
ደጉ እየሱስ ደርሶልኛል
ከሰይጣን አፍ አውጥቶኛል
ደጉ እየሱስ ደርሶልኛል
ከጉድ ከሀፍረት አውጥቶኛል
በምህረቱ ባለጠጋ
እየሱስ ወደኔ ተጠጋ
ምንም ብሆን ምንም ብሆን
አልጣለኝም ጌታ አለው በእርሱ ጎን
በቃ ልጅ ነኝ እኔ
ተሰብሯል ኩነኔ
ተጥሏል ከሳሼ
ማጥውስጥ አልገኝም ዳግም ተመልሼ
በምህረቱ ባለጠጋ
እየሱስ ወደኔ ተጠጋ
ምንም ብሆን ምንም ብሆን
አልጣለኝም ጌታ አለው በእርሱ ጎን
I can't stop listening this song God bless you sofiye
ОтветитьAmen amen amen
ОтветитьAmen God bless
ОтветитьMy Honey my God bless you more
dear 😭😭😭😭😭😭😭😭🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️
Tebareki Jesus is the saviour my people
ОтветитьAmen
Ответитьይሄ ዝማሬ ይገርመኛል በምህረቱ ባለጠጋ አይ ኢየሱስ ፍቅርህ ይደንቃል
Ответитьበታም ነው ምወድሽ ሶፊያዬ ተባርኪ
Ответитьበታም ነው ምወድሽ ሶፊያዬ ተባርኪ
Ответить😭😭😭😭😭 amennn tebareki
ОтветитьAniche Ye geta lije zemanish yibereke ba geta sime
Ответить😭😭😭😭amenn tebareki kibir legeta yihun
Ответитьእስኪ ማነው እንደኔ ምህረት የበዛለት?
ОтветитьGOD bless you alot love you
ОтветитьAmennn
Amennn
Amennn....
wusxee ehee mesmur....thank jesus
Ответитьeebbifaamii...God bless you
ОтветитьAmenamenamenamenamenAmenAmenAmen♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ SOFiA.YigZBER.lgnsh
Ответитьamen!!!!!
ОтветитьAmeen Ameen
ОтветитьTabarki geta yibarkshi tsaga yicamrilshi amen
ОтветитьUuuuuuuuuufffffffffffff eyasus yadinali yitadagali elelelelele haleluyaaaaaaaaaa wwwwwwow kibir la eyasus yhuni amen amen amen
ОтветитьGod bless you ymr
Ответитьi wish i could listen to this song with its actual words in english because this is my best song ever
ОтветитьAmen
ОтветитьThanks jesus amen
ОтветитьDegu eyesus dersolgale selzhe sleminim alesagem.
ОтветитьMnm bhon gets ymrl
Ответитьአሜንንንንን
ОтветитьGod bless you sofya
Ответитьdegu eyesus
ОтветитьAmen amen
ОтветитьAmeeennnnn
Ответитьamen amen amen
Ответитьሁሉ ግዘ ስላንች ዝግ/ርን አመሰግናለው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንካን ለየሱስ ሆንሽ ደስ ይበልሽ
Ответитьaman
Ответитьwoww
ОтветитьYesss Thanks Jasus Haleluya!!!!
ОтветитьWOWOW
ОтветитьAmen🙌🙏
ОтветитьAmen
Ответить