ጉድ ነው ! የአህያ ስጋ ብሉ ችግር የለዉም አሉ!! #ethiopian #ortodox #eritrea @nsiebho

ጉድ ነው ! የአህያ ስጋ ብሉ ችግር የለዉም አሉ!! #ethiopian #ortodox #eritrea @nsiebho

ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube

16 часов назад

12,979 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@tadesagugssa4540
@tadesagugssa4540 - 08.11.2024 11:54

ኦሪትን ላጸና እንጂ ልሽር አልመጣሁም አላለም ወይ ? ይህ በአባቶች ሲነገር ደግሞ ይከብዳል።

Ответить
@GeSA_Tech
@GeSA_Tech - 08.11.2024 11:49

ኧረ ተውው አባ! ''እግዚአብሔር የተረገመ ነገር ይፈጥራልን?'' ነው የሚሉት? እንዴ ምን ነካዎት። ግጥም አድርጎ ነው እንጂ የሚፈጥረው። ሌላው ቀርቶ ርኩስ መንፈስ / ሰይጣን ራሱ የእግዚአብሔር ፍጥረት አይደለምን? ይህን ሀቅ ይክዱኛል? እግዚአብሔር ልቦናዎትን ያብራልዎት።

Ответить
@helenkeflekefle9766
@helenkeflekefle9766 - 08.11.2024 11:49

ጎቦዝ አዳም የበላው እፅ እግዚአብሔር አልፈጠረውም ነበር እንዴ ሁሉም የፈጠረውን ብሉ ብሎ ተናገረ

Ответить
@YeshewaMamo
@YeshewaMamo - 08.11.2024 11:43

አለማወቅ እመ አምላክን በጣም አስቸጋሪ ነው ።
እግዚአብሔር እስከመጨረሻው መፅናቱን ስጠን ።
+ ተዋህዶ ተዋህዶ ተዋህዶ ስንቱን ታስለፈልፈዋለች ።
+ ሰማያዊት ንፅህት ብሩህ ልዩ ,,,,,
+ ገና ገና ነው ጉዱ ይሁዳዎች

Ответить
@helenkeflekefle9766
@helenkeflekefle9766 - 08.11.2024 11:38

እሳት ይብላህ አቦ እሳት ይላል እዴ አጭበርባሪ

Ответить
@SisayMengesha-s4z
@SisayMengesha-s4z - 08.11.2024 11:13

ቤተክርሰቴንዋ ለምን ዝምአለች ? ስያስትሙሩ የነበሩ ድፍን ሾሆና ወይም እግር ያላቸው የበረሃም ሆኑ የቤት እንስሳት እንደ ማይበሉ ስንጥቅ ሽሆና ወይም እግር የላቸው የቤትም ሆኑ የዱር እንስሳት እንደሚበሉ ነበር ስታስተምር የነበረቸ አሁን ኬትየመጣ መነኩሴ መሳይ ጅብ መጣብን ሚዲያው ራስህ ለህዝብምሆነ ለግለስው ምን ይጠቅማል ብለህ ነው አየርላይ የለቀክው?

Ответить
@aviavi1287
@aviavi1287 - 08.11.2024 10:48

Kersetayan ena muselim erkus sega atebelu aletbalum .erkus sega esesa atebelu yitbalut ayihudoch nacheaw .meknyatum ayihudoch kedus selhonu merkes yelbachewum

Ответить
@Enken-r6m
@Enken-r6m - 08.11.2024 10:39

እባካቹሁ ቆቡንና ካባውን ከቤቴክርስቲያን ግቢ ዉጭ ባይሸጥ ጥሩ ነዉ። ምክንያቱም ብዙ ሰዎች ለንግድ መጠቀምያ እያደረጎ ስለሆነ ቢከለከል ይሻል ነበር።

Ответить
@QerubelAle2023
@QerubelAle2023 - 08.11.2024 10:30

ሀይለማሪያም ተወግዘዉ ይባረሩ፣

Ответить
@birhanumekebo6737
@birhanumekebo6737 - 08.11.2024 10:30

አህያ ሾኮና ድፍን ነዉ ።
አይባላም አይፋቃድም

Ответить
@beleteeshete3086
@beleteeshete3086 - 08.11.2024 09:56

አየ አቡነ ........የ ሰውም ይብሏ!!!!

Ответить
@hailemariamgirmayabrha9849
@hailemariamgirmayabrha9849 - 08.11.2024 09:53

የአህያ ስጋ ቢበላ ችግሩ ምንድ ነው?

Ответить
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms - 08.11.2024 09:52

ከጥያቄው ይቅርታ በመንፈስ ቅዱስ የሚመሰል በግ ሳይሆን እርግብ ናት እርማት በግ የጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ ኖው
በውሃ ዬርዳኖስ የወረደ ብእርሱ እርግብ ናት

Ответить
@konjetabate6813
@konjetabate6813 - 08.11.2024 09:38

ተምታቶባቸዋል ፈጣሪ አምላክ የፈቀደው ሰኮናው የተሰነጠቀ ብቻ ነው መድህን ዓለም ክርስቶስ ወደዚህ ሲመጣ ኦሪትን ላጸድቅ እንጂ ልሽር አልመጣሁም ነው ያለው

Ответить
@BeKemeFeqadu
@BeKemeFeqadu - 08.11.2024 09:23

እንዴ! መዝገበ ፀሎት የቅዱሳኑ መልክአ ማነዉ በህግ የከለከለዉ???? ይሄም ወደ ምፍቅና እየሄደ ነዉ፣ ባርናባስን ይተካላችዃል።

Ответить
@BeKemeFeqadu
@BeKemeFeqadu - 08.11.2024 09:21

በአዲስ ኪዳን የእንስሳ አይነት አልተፃፈም። በብሉይ የተፃፈ ስለነበር አልተደገመም። በአዲስ ኪዳን የተፃፈዉ ከእነዛ ከተፈቀዱት እንስሳት ዉስጥ በምን አይነት አሟሟት የሞቱ መብላት እንደሚፈቀድ ነዉ፣ ደም ያለበት እና ታርዶ ያልሞተ ለጣኦት የተሰዋ ብቻ አስወግዱ ተባለ እንጅ ሁሉን እንስሳ አልተባለም።

Ответить
@BeKemeFeqadu
@BeKemeFeqadu - 08.11.2024 09:16

በሉ ሂዱ እባብ ብሉ ምድረ የቲወሎጂ ተማሪ ነይ ባይ። ጫቱንም ከሳላድ ጋ ብሉታ። በሳይንስማ ድብን አርገዉ እየበሉ ነዉ። ሲጀመር ባርናባስ መናፍቅ ካሊፎርንያ በፒያኖ ነበር የሚዘምሩት እነሱ ቤተ አምልኮ። እየሱስ አማላጅ ነዉ ብለዉ ሰብከዋል፣ ታቦት በእየሱስ ተተክቷል ብለዉ ሰብከዋል፣ ቅዱሳን እኛ ነን ብለዉ ሰብከዋል። ዩትዩብ ላይ አለላችሁ፣ በድሮ ስማቸዉ ፣ አባ አካለ ወልድ ብላችሁ ፈልጉ እና እዩት።

Ответить
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq - 08.11.2024 09:12

ሠዉየዉ ማነዉ ፍቅሪዝም ነበር ሁሉ ይበላል ያለ ይሄ አዲሥነዉ ጉድድድ

Ответить
@TilahunHelemeskl
@TilahunHelemeskl - 08.11.2024 09:04

እኔ የምጠይቀው የመዝሙረ ዳዊት የየለቱን ማለትም ከሰኞ እስከ እሁድ ያለውን ብትመልሱልኝ አደራ አደራ መልሱልኝ❤❤❤

Ответить
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms - 08.11.2024 08:50

ሐዋርያ ቅዱስ ጴጥሮስ አልበላም አለ ግብዳም ቨርናቫስ መናፍቅ ማኖው ተሻረ ያሎው ኦሪትን

Ответить
@elsagebremikael7246
@elsagebremikael7246 - 08.11.2024 08:49

እግዝአብሄር ይቅር ይበላቹ ይቅር ይበለን በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው አስተማሪዎች ነን የሚሉን ከወንጌሉ ወጣ ያለ ነው ምን እያስተምሩን እንዳለ መመርመር የኛ ነው ቀስ በቀስ ወዴት ነው እየሄድን ያለነው ለምን ቆም ብለን በማስተዋል እንሂድ የዕምነት አባቶች በልብሳቸው መስቀል ይዞ ብለን ነው ውስጣቸው የሚመረምር እግዝአብሄር ነው ማስተዋሉን ይስጠን

Ответить
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms - 08.11.2024 08:46

አስቀድሞም ጳጳሱ በጣም ተሳስቶው ነበሩ እስካሁን ቤቴክርስትያን ሲኖዶስ የሆነ ነገር አላደረጋቾውም መናፍቅ አዳራሽ ሂዶው ለምን አማላጅ የፈለጉ አይሆንም

Ответить
@zerfietifitu
@zerfietifitu - 08.11.2024 08:42

ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤።

Ответить
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms - 08.11.2024 08:33

አባቶች ምን ነካቾው 666 መስቀል ይዞው የክርስቶስ እየተሸነፉ ኖው አረ የታሰሩት ሶዎች የአህያ ስጋ ሲሸጡ እየደገፍዎች ናቾው በጣም ያሳፍራል ልቦና ይስጥዎት

Ответить
@getukerisse8595
@getukerisse8595 - 08.11.2024 08:32

የወጋ ቢረሣ የተወጋ
አይረሣ
የዛሬ 23 ዓመት የኑፋቄ ሥራ ዛሬም ደገሙት።

Ответить
@KidanemariamGebremariam-sf9oz
@KidanemariamGebremariam-sf9oz - 08.11.2024 08:25

መ) ሁሉም

Ответить
@abebaararsa8171
@abebaararsa8171 - 08.11.2024 08:16

Blessed peoples protestant
Iyesus bichawun yadinal
Sorry xiyaqew be matsaf qidus xiqsi bitareg xurenew malet malsun😮😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

Ответить
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ - 08.11.2024 07:56

ለምንድነው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አባቶቻችን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶን አልባሳት መስቀሉን መናፍቃን መነገጃ ሲያደርጉት ጠንካራ ህግ የማያወጣው ??????? ለምን ትውልድ የውሀ ላይ ኩበት እንዲሆን ይፈቅዳሉ ሰይጣን መግቢያ ቀዳዳ ነው የሚፈልገው በእውቀት ያልጠነከረ ትውልድ መሀል ላይ ይንገዋለላል እባካችሁ ይታሰብበት ከእንግዲህ በህግ እንዲጠየቁ የሚያደርግ ጠንካራ ህግ እንፈልጋለን ???? እስቲ የኛው ጴንጤ ነው የሙስሊም ወገኖቻችንን ቆብ ጀለቢያ ለብሶ የሚሰብክ አፉን የሚከፉት ሁሉም የራሱን የማስከበር ግዴታ አለበት ይበቃል ዝምታችን ይሰበር ዋጋ እያስከፈለን ነው በቃን ሀገርን የሰራች እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዛሬ በማንም ሆዳቸው አምላካቸው ነውራቸው ክብራቸው በሆኑ የዲያብሎስ አጀንዳ አራማጆች ስትደፈር ማየት አንፈልግም ትዕግስትም ሲበዛ ይመራል !!! ካጠፋሁ ይቅርታ🙏🙏🙏

Ответить
@sebene6517
@sebene6517 - 08.11.2024 07:54

ወገኛ ፈሪሳዊ መሃይም
ቅዱስ ጳውሎስ የማይበላ የሚባላውን ኣይኮንነው ብሎ በክህነት ስልጣኑ ኣስሮሀል
ቅዱስ ጴጥሮስ በልቷል
ለላም ከጥንቸልና ኣህያ የተሻለ ስልጣንም ክብርም ክርስቶስ ኣልሰጣትም
ምግብ የባህል ጉዳይ ብቻ ነው
ፈረስ በሮም ከቅዱስ ጳውሎስ ዘመን ጅምሮ ይበላል ኣሳምም የግብጽ ክርስትያኖች ኣሁንም ይበላሉ ኣህያ ጋሞ ጎፋ ውስጥ ኣሁንም ይበላል
ኢትዮጵያና መሃይሞችዋ ምሳሌ ነህ ማትሪክ ወድቀህ መሆን ኣለበት

Ответить
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ - 08.11.2024 07:47

ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ለአስተማሩን ለመከሩን አባቶቻችንን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@WorkyeAdane
@WorkyeAdane - 08.11.2024 07:38

😂😂

Ответить
@Ethiozena-ty1dc
@Ethiozena-ty1dc - 08.11.2024 07:35

ለምን የኦርቶዶክስ አለባበስን ሌላ እምነት ተከታይ መልበስ እንደማይቻል በህግ በኦርቶዶክስ ቤተክህነቱ አይታገደም

Ответить
@sisaydolla6142
@sisaydolla6142 - 08.11.2024 07:11

ካህን፡ሆኖ፡ላስቬጋስ፡ውስጥ፡ሲበጠብጠን፡የነበረ፡ጳጳስ፡ነው።የሚያሳዝነው፡የሲኖዶሱ፡ዝምታ፡ነው።

Ответить
@abbimike1874
@abbimike1874 - 08.11.2024 07:08

Yes it's true

Ответить
@hermelaaddi8713
@hermelaaddi8713 - 08.11.2024 07:04

Eseeey Degaxeregen MN Yehon Yamemew Sew YeFewees .....ORTODOKS... SEW MASAKEK MABARER NEW ....WEWEGNA SEBKIII WENGEEL SEBEEK

Ответить
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li - 08.11.2024 06:20

መዝሙረ ዳዊትን እንፀልያለን የኦሪት ነዉ አትብሉ የተባልናቸዉም እንስሳት በኦሪት ነዉ የተፃፉት ለምግብ ሲሆን ተሸሯል የሚባለዉ ለምንድነዉ?

Ответить
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li - 08.11.2024 06:15

ለምንድነዉ ሰዉን ግራ የሚያጋቡት ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ኦሪትን ልሽር አልመጣሁም ብሏል የምን መወላወል ነዉ

Ответить
@HabtamuGete-k9o
@HabtamuGete-k9o - 08.11.2024 06:13

አ ንትቷትነዉ ሁንላይ ነዉያለዉ በደንብስሙት
አሁንላይ ነዉ ማለት የፈለገዉ

Ответить
@saratesfaye5942
@saratesfaye5942 - 08.11.2024 06:09

እኔ አያውቁም ብዬ አልገምትም አባ ገብረመድህን ብዙ ጊዜ አጥማቂዎቸ ሰለሚነቅፉ እሳቸውም እሳቸውን ጠይቃቸው ያሉበት ምክንያት እሱ ይመስለኛል እርሰ በርሳቸው ከሚወቃቀሱና በግሩፕ በግሩፕ ከሚተቻቹ ለምን ወንጌል በቻ አያሰተምሩም አንተም አንድ ግሩፕ ላይ የሉትን አስተማሪዎች ነው የጠቀሰከው አየህ ይህ ነው ሲኖዶሱን ሚከፉፍለው እሲኪ አንዱ አንዱን ከመወንጀል ባደባባይ ለምን በውስጥ እርሰ በርሳቸው ተማምረው ወደኛ ጥሩ ነገር ያሰተምሩን እኛንም አያሰቱን ሰው መከተል ሰልችቶናል እባካችሁ ጥሩ ነገር አሰተምሩን ፍቅር አስተምሩን እከሌ እንዲህ አለ እከሌ እንዲህ አለ አትበሉን ሰለቸን

Ответить
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ - 08.11.2024 05:56

እግዞ😰😰😰😰እር ምን ጉድ ነው አምላኬ ሆይ በቃ በለን😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ወጣቶችን አንድ ቤት አጉሮ ለምን ያተራምሳቸዋል😢😢😢😢ይህ ስው በቅድስት ኦርቶዶክስ በቤተክርስቲያኑ ስም የሚነግድ ውሮበላ ወንበዴ ክፉ ነጋዴ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

Ответить
@Mekeleya
@Mekeleya - 08.11.2024 05:35

ምን ነበር ያልከው? ርእሱን ማለቴ ነው

Ответить
@GirumDavid
@GirumDavid - 08.11.2024 05:24

ወንድሜ በልማድ ነዉ መጀመሪያ አካባቢ የተናገርከዉ በደንብ አዳምጠዉ የማልከዉን እና እያስተዋልክ

Ответить
@Melkamsew-tube7
@Melkamsew-tube7 - 08.11.2024 04:54

የኔ ወንድም በሀል እና እምነት ለይተን ለማወቅ መፀሀፍቅዱሳችን በማስተዋል ማንበብ ይኖርብናል!
አባ ሀይለማርያም ብለሀ ያቀረብካቸው መብላት ሀጥያት ነው ብለዋል!!!
ብፅኡ አቡነ በርናባስ ደግሞ ሀጥያት ምን እንደሆነ በደነብ ተናግረዋል!!!
በጣም በጥንቃቄ!
አሁን የፈለግነውን ብቻ እየሰማን ነው የተቸገርነው!!!

Ответить
@andualemdegefu9459
@andualemdegefu9459 - 08.11.2024 04:43

አፍንጫ የራሱ መአዛ የለውም ያንተ የራስህ ምንድን ነው ሁሉን ከባለቤቱ እንዳንተ መስማት ይችላል የገደል ማሚቶ አንፈልግም ።

Ответить
@abie790
@abie790 - 08.11.2024 04:33

ያመጣውን ሽቶ ተመልሶ ይዞት ይሄዳል ካለ ቤሃላ
ኣንተ ምንድን ነበር ያልከው? ወላህ😮😮😮 ደና ነህ???
ኣንዳንድ ኦርቶዶክሳዊን ለምንድነው ወላህ የምትሉት?
✓ትርጉሙ እኮ በኣላህ ስም እምላሎህ ማለት ነው፡፡
✓ከቻልን እውነት ሓሰት/ኣዎ ኣይደለም እንበል

Ответить
@AbebaBahlibi
@AbebaBahlibi - 08.11.2024 04:11

4

Ответить
@ZergawBechapa
@ZergawBechapa - 08.11.2024 03:43

አላሉም። አትብሉም ብሉም የሚል ቃል ከመፅሃፉ የለም ነው ግን እሳቸውም ቢሆን በአህያ ምን አከራከራቸው ለምን በሚዳቋ በሰስ በእጋዘን ላይ አልተወያዩም

Ответить
@aberagonete3074
@aberagonete3074 - 08.11.2024 03:41

አንተ ምንም ታሪክ የማታዉቅ ሰዉ ነህ ታሳዝናለህ ምንአለ የማታዉቀዉን ነገር ከመዘባረቅ እንዲያዉ ዝም ብትል ኢትዮጵያ ሲጀመር ፓጋን ነዉ የነበረች ወንጌል የመጣዉ በጃንደረባዉ በኩል ነዉ ስማ መጽሐፍ ቅዱስን አንብብ

Ответить
@aberagonete3074
@aberagonete3074 - 08.11.2024 03:34

ሰዉየ አይገባም እንዴ አዲስ ኪዳን ማለት ምን እንደነ ታውቃለህ አዲስ ኪዳን እያለህ ለምን ብሉ ኪዳን ወሰደህ እ/ር አይንህን ይክፈትልህ እፀልይልሀለሁ

Ответить
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 - 08.11.2024 03:26

ሲጀመር በቲክቶክ የሀይማኖት አባት ምን ያረጋሉ አረ ምን አይነት ዘመን ነው

Ответить