“ውሎ ፒያሳ፤ አዳር መካኒሳ" ጋሽ ባህሩ አብዶ በሰፈር ሰው

“ውሎ ፒያሳ፤ አዳር መካኒሳ" ጋሽ ባህሩ አብዶ በሰፈር ሰው

EBC Entertainment

54 года назад

4,897 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@Travelwithimelush
@Travelwithimelush - 09.11.2024 15:27

በጣም ደስ ይላል ፕሮግራም ።

Ответить
@tewabechfeyssa1630
@tewabechfeyssa1630 - 09.11.2024 18:34

Yes is the father of poor mekanissa people and the frist miroir maker and saler with all his brother. It is true about the water, about the Green area. LONG LIFE WITH HEALTH! ! ❤

Ответить
@Auu3
@Auu3 - 09.11.2024 19:59

የሳቸው ታሬክ ተሰምቶ አይጠገብም አላህ ያቆያችው🎉🎉

Ответить
@abdulahmed3148
@abdulahmed3148 - 10.11.2024 05:05

😀

Ответить
@አቢጊኤል
@አቢጊኤል - 10.11.2024 14:50

ጋሽ ባህሩ የሰፈራችን አድባር በጣም አቃቸዋለሁ በሀሩ ሜዳ በስማቸው አለ ከዛም ቦታ ኳስ ተጫውተን አድገናል❤

Ответить
@wondey8
@wondey8 - 11.11.2024 11:31

የመካኒሳ ኩራት የሆነ ያልተዘመረለት ጀግና ነው፡፡

Ответить
@BirtaluNega
@BirtaluNega - 11.11.2024 12:47

ገሼ ባሀሩ የመከኒሳ ሙዝቤት አድባር ሚገርም ሰው የሰው ዘር ሙስሊም ናቸው ለመስቀል እና ለቡሄ በራቸው ላይ ደመራ ተክለን ካበራን በኋላ ቀጥታ እሳቸው እና ከፊትለፊታቸው የሚገኝ ሙዝ መሸጫ ሱቅ ባለቤት ጋሼ ኑሩ ቤት ነበር ሄደን ምንጨፍረው ሚገርመው ሁለቱም የሙስሊም እምነት ተከታይ ናቸው።ሙዝ ቤት ተብሎ ለአካባቢው መጠሪያ የሆነው መሸጫ ነበር።ለሰፈር ሰው ውሀ በነፃ ለረጅም አመት ይሰጡ ነበር ለሙስሊም በአል ቀን በር ላይ እንጠብቃቸው ነበርከሰላት እስኪመለሱ በካኪ ብር ይዘው አደለውን ነበር የሚገቡት ።በቅርቡ የመከኒሳ አካባቢ የፌስ ፑክ ፔጅ ላይ የተለጠፈ ቪዲየሸ ነበር ለመስቀል በአል የአካባቢው የኦሮሞ ተወላጆች በኦሮሚኛ ሲጨፍሩ የተለጠፈ ቪዲዮ ነበር።

Ответить
@Travelwithimelush
@Travelwithimelush - 11.11.2024 16:44

ጋሽ ባሕሩ እንድሞያቸውን በሙሉ በበጎ ስራ ላይ የዋሉ ፣ ሰው በልቶ ጠጥቶ እሚጠግብ የማይመስላቸው፣ ድሀ አክባሪ ናቸው።

Ответить
@ELIZABETHThompson-g6j
@ELIZABETHThompson-g6j - 11.11.2024 19:00

Wow I'm so happy to see this my growing up please and God bless you our big father I wish you long life 🙏 with my big respect 🙏

Ответить
@Madd-l8q
@Madd-l8q - 12.11.2024 11:32

እረ ጋሽ ባሀሩ ከዚህ በላይም ናችው በትለይ ተገልፆዋል እሪሳ ማጠብያ እና እረሳ መሸኛ ያቀርባሉ በጣም ደግ ናቸው

Ответить
@mekke6544
@mekke6544 - 13.11.2024 01:37

ጤናይስጥል ሃጂ ባህሩ፣ነብሳቸውን ይማርና የሃጂ ዱላ (ጌታቸው)ወንድም፣የእርጌዶ አብዶ ወንድም፣የሰፎ አብዶ ወንድም አብሮ አደጎቼ።

Ответить
@mekke6544
@mekke6544 - 13.11.2024 01:42

አባታቸው ሃጂ አብዶ ጥንትበጃኖሄይ ዘምን የመካኒሣ አልኮል ፋብሪካ ከኔ አባት ጋር ሠራተኛ ነበሩ።ፋብሪካው በጣልያኖች ነበር የሚተዳደረው።

Ответить
@Teme-n4p
@Teme-n4p - 16.11.2024 15:36

ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን!🙏መካኒሳ❤

Ответить