በሻዕቢያ የተነሳው ቪዲዮ፣ የፕሬዝዳንት ኢሳያስ እና ጠሚር አብይ ግንኙነት ለምን ሞተ?

በሻዕቢያ የተነሳው ቪዲዮ፣ የፕሬዝዳንት ኢሳያስ እና ጠሚር አብይ ግንኙነት ለምን ሞተ?

14,428 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@GrmaBru
@GrmaBru - 29.11.2024 18:21

ኤርሚያስ አባትህ ለጭፈራ ነውንዴ የሄደው ሊዋጋ መሰልኝ ሻብያ ደሞ አስቀረው ተማርኮ ቢመለስ እንደባጫ ጀነራል ይሆን ነበር ዋቅጅራ

Ответить
@ggmm2340
@ggmm2340 - 29.11.2024 18:22

Nope, you’re way off the mark. The main conflict is because of Abby’s expansionist ambitions! Isn’t Eritrea courting the tplf right now??

Ответить
@segidgebremichael3969
@segidgebremichael3969 - 29.11.2024 18:26

How do you say this is not true. Everyone is looking what the prime minister was saying everywhere he goes. It was clear for everyone in the world.

Ответить
@goitanefsu234
@goitanefsu234 - 29.11.2024 18:26

Pravda

Ответить
@Nigussiekebede-fb9xu
@Nigussiekebede-fb9xu - 29.11.2024 18:29

ኤርሚ እንደዚ እንቅጯን ንገራቸው

Ответить
@YacobHailu
@YacobHailu - 29.11.2024 18:31

In behave of me Mr.Ermias need to be supported in the case of analysing the black and predetermined propaganda of Eretrian that had been trying to blackmailing the good fame of Ethiopia .
In the second steps the deliberately transmitted, distorted propaganda would be targeted for the time being.Thanks to the Lord; he (God) gave children like you to Ethiopia,whom down in a darkness as a sudden star. By the way Eritrea's Isias needs to put Ethiopia in disput to cover the internal hell.🇪🇹

Ответить
@WENZEAFERASH
@WENZEAFERASH - 29.11.2024 18:32

ኤርሚያስ በዚህ አቋምህ ቀጥል
ኢትዮጵያ ትፈልግሀለች

Ответить
@ninaabay2140
@ninaabay2140 - 29.11.2024 18:55

ESAT=Hegdef propaganda mouth

Ответить
@ninaabay2140
@ninaabay2140 - 29.11.2024 18:59

The answer for not defending Eritreans is greed and not having principles

Ответить
@tesfamicaelabraha7630
@tesfamicaelabraha7630 - 29.11.2024 20:21

Ermias well said for all really.bravo✍️👌

Ответить
@mengisteabbelay639
@mengisteabbelay639 - 29.11.2024 20:24

You are sick
Why do you people always talk about Eritrea

Ответить
@mengisteabbelay639
@mengisteabbelay639 - 29.11.2024 20:30

You people leave us alone
We don't care about Ethiopia or Sudan somil

Ответить
@akalewoledbonesa1057
@akalewoledbonesa1057 - 29.11.2024 20:53

በጣም ደስ ያለኝ ኤርሚያስ 160ዎች ተለያይተህ ወደ ሐቅና እውቀትህን ስላጋራኸን አደንቅሀለሁ በጉግት ነው የምከታተልህ

Ответить
@Tilahunkebede-qe9el
@Tilahunkebede-qe9el - 29.11.2024 21:00

AsdenakiTariki Newi

Ответить
@mengistu9600
@mengistu9600 - 29.11.2024 21:11

ወደህ የግድህ ማጋራት የትውልድ ጥያቄ ስለሆነ ጠቅላዩ ያድርግህ ሌላም ጠቅላይ ቢጣ ይጠይቅሃል 120 ሚሊዯን የሚወክል መሪ ህልም ያስፈልገዋል ራእይ የሌለው መሪ ግብ ራስ ነው

Ответить
@mengistu9600
@mengistu9600 - 29.11.2024 21:30

ወደህ የግድህ ማጋራት የትውልድ ጥያቄ ስለሆነ ጠቅላዩ ያድርግህ ሌላም ጠቅላይ ቢጣ ይጠይቅሃል 120 ሚሊዯን የሚወክል መሪ ህልም ያስፈልገዋል ራእይ የሌለው መሪ የራሱን ትቶ የሚያየው ጏረቤቱን ነው

Ответить
@belayteshome
@belayteshome - 29.11.2024 21:56

የሻቢያ ጫወታ ይገባናል

Ответить
@girmayyohannes2828
@girmayyohannes2828 - 29.11.2024 21:59

You are right on this point.

Ответить
@belayteshome
@belayteshome - 29.11.2024 22:19

ጠቅላይ ሚንስትር አቢይን ለመነጠል የታሰበ ፕሮፓጋንዳ ነው

Ответить
@sintayehuwoldegiorgis7369
@sintayehuwoldegiorgis7369 - 29.11.2024 22:27

ኤርሚ ሐሳብህና አቀራረብህ ጥሩ ሆኖ
የውይይት ሐሳቡን
ግን ማን ተጠቀመበት

Ответить
@MesfinMichael-t2f
@MesfinMichael-t2f - 29.11.2024 22:38

ውሀ ከአንት የሚወሰደው ጋዜጠኛ አልመሰል አልከኝ በጣም የውሸት ትርክት ነው ያለህ በኤርተራ

Ответить
@JohnTadese-k5h
@JohnTadese-k5h - 30.11.2024 00:11

እናመሰግናለን።

Ответить
@dansamkid01
@dansamkid01 - 30.11.2024 00:16

አብይ ጀግና ኢትዬጽያዊ ነው የኔ ፀሎት ሀሳብን የተረዱ ኢትዬጽያ ኤሊቶች ከሀሳቡ ጋር እንዲቆሙ ነው ።

Ответить
@mengistu9600
@mengistu9600 - 30.11.2024 01:22

ኤርትራ ራሳን ችላ ትኑሮ ነገር ግን በኢትዯጵያን የውጭም ሆነ ይገር ውስጥ ፖሊሲ ጣልቃ ገብነት ለኤርትራ ጥሩ አይሆንም !

Ответить
@okbamichaelhadish3249
@okbamichaelhadish3249 - 30.11.2024 02:14

The Eritrean ambassador to south sudan admitted that the Eritrean economy is totally depends on remittance being sent to Eritrean from diaspora residing in the western countries such as USA,Canada,Australia, and Europe.

Ответить
@rttr3992
@rttr3992 - 30.11.2024 04:26

😂😂😂😂😂Hegedef 000000❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫❓❓❓❓❓❓❓

Ответить
@okubayhailu8403
@okubayhailu8403 - 30.11.2024 06:55

Mr Ermias, the authoritarian rigem ambassador ato Yohannes installed the Ethiopan PM called small Child in 4killo

Ответить
@SamrawitAbrham-o8i
@SamrawitAbrham-o8i - 30.11.2024 08:07

የኤርትራ መሪ ኣንድና ብቸኛ ውጤታማ ስራ የውሃ ግድብ ነዉ ።ኤርምያስ ነገርግን መስራት የሚችለው የሰው ሃይል በግፈኛው አገዛዙ ምክንያት ለስደት ተዳርጓል ።የሚገርም የውሃ ግድቦች ለመስኖና ለኣሳ የሚውሉ
But no manpower በኣገዛዙ ምከንያት ስደተኞች ሆኗል በሚያሳዝን ሁኔታ

Ответить
@derejedebele5719
@derejedebele5719 - 30.11.2024 08:55

ኤሚ የወታደር ልጅ መሆንክ ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ እንድትሆ ንየአባትክ ውጤት ነው የአሰብ ጉዳይ የጊዜ ጉዳይ ነው ወደባችን ይመለሳል ከዘር ጋርቤጅ ስንወጣ ኤርሚ ኤርትራ ሉዓላዊ የምትሆነው በህግ ሲሆን ነው አትልፈስፈስ ለትውልዱ ውነትን እየነገርን እናሳድገው የጊዜው ጌዜ ትውልዱ ያስመልሰዋል አሁን አብቹ ጀምሮታል

Ответить
@BBIINNIIAAMM
@BBIINNIIAAMM - 30.11.2024 12:03

ይሀውልህ ኣንድ ነገር ልንገርህ ። ስለ ኤርትራ እና የኤርትራ መንግስት ኣይደለም ኣንተ ራስህን ማስተዳደር የተሳነህ ፥ ታላላቅ ሚድያ የደራጅተው ብዙ ኣውርተው ምንም ያመጡት የለም። ኣንተ እንደ ኣባቶችህ ከህሊናህ ጋር ተጣልተ ውሸት ኣውራ ፥ እኛም የለመድነውን የናንተን ጥላቻ እና ግፍ ተቋቁመን መቀመቅ እናስገባቹሃለን ። ኣባቶቻችን ምን ይላሉ መሰለህ " ሕማቅ ግዜ ከተዓዛዝብ እንበር ክቀት ኣይኮነን ዝመጽእ ። ትርጉሙ " ክፉ ግዜ ሊያስተዛዝብ እንጂ ሊገድል ኣይደለም እሚመጣው ። ስለዚህ ስለ ተማርንበት እሚቆጨን ነገር ኣይኖርም ። እናንተም ግፉበት እኛም በተጠንቀቅ ኣለን ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪🏽💪🏽💪🏽

Ответить
@temdegentadese3950
@temdegentadese3950 - 30.11.2024 12:09

Why dr abeye doesn't want to finish the war?

Ответить
@ወዲራሻአርማጊዶን
@ወዲራሻአርማጊዶን - 30.11.2024 14:02

የትም አታመልጥም ባለህበት እንመጣለን ዉሻ

Ответить
@reflection9636
@reflection9636 - 30.11.2024 14:57

Pravada

Ответить
@reflection9636
@reflection9636 - 30.11.2024 15:39

The reason of the break is Isayass's inability to complete his revenge remember what he said "game over".

Ответить
@reflection9636
@reflection9636 - 30.11.2024 15:45

"Game Over" was vengeance for the humiliation Issayas suffered in the 2000. The 1998 war and the 2000 war his military leadership.

Ответить
@HawiBekele-u6f
@HawiBekele-u6f - 30.11.2024 15:50

ኤርሚ ላመሰግንህ እወዳለሁ።ስለ ኢትዮጵያና ሕዝቦቿ ጥቅምና ክብር ስታወራ ደስ ይላል።ለ7ጨ መልስ አትስጥ አደራ።

Ответить
@thetruthprevail7949
@thetruthprevail7949 - 30.11.2024 16:01

Wetat yelem ertra wist kkkkkkkkk yeweyane tadagi....yedro propaganda.....atmarum ende

Ответить
@ibrahimmuhabaw8639
@ibrahimmuhabaw8639 - 30.11.2024 16:08

በርታ ለሀገር የሚያስብ ሰው መብዛት አለበት ኤርትራ የኛን ሰላም አትፈልግም እየተከታተልን ማጋለጥ አለብን!!!

Ответить
@eyobdebessai390
@eyobdebessai390 - 30.11.2024 19:33

Hi ermias, I watched your video, and you presented it perfectly, we eritrean have been suffering from this evil hearted dictatorial group for the last 60 years. We need to live with our ethiopian people with reconciliation and positive vision for the future. But we need your help to bring to reality. Please contact me and we are launching a new party in eritrean to establish a new beginning with our ethiopian brother.

Ответить
@wedihazhaz9295
@wedihazhaz9295 - 30.11.2024 21:57

Pravada and sputnik.

Ответить
@MohammedYesuf-le2jl
@MohammedYesuf-le2jl - 30.11.2024 22:53

አሰብ መቼም ቢሆን መመለሱ አይቀሬ ነው ዠንጀሮው ኢሳያስ በሰላም ቢሰጠን የተሻለ ነው

Ответить
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 - 01.12.2024 01:32

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሀገሩ የማይደራደር ጀግና ኢትዮዺያዊ ነው ብዙሀኑ ጀርባውን ለመንግስት የሰጠው ሸአብያም ያኮረፈው በፕሪቶሪያው ስምምነት ነው ።
ኤርሚ ኢሳትና 360 ላት እያለህ ሀሳብክን ገዝቸው አላቅም።
አሁን ብቻህን ከከፈትክ በኋላ ግን በተለይ ነገሮችን እመዘንክ በሀገርህ ጥቅም ስትሞግትና ስትቆም ማዳመጥ ጀመርኩ ፕሮግራምህን I hope you’re going to keep it up ዞሮ ዞሮ ለሚቀረው አለም ከሀገር የሚበልጥ ምንም የለም ገንዘብ ዝና ይመጣል ይሄዳል ለልጆቻችን ትተንላቸው የምንሄደው መልካም አሻራ ግን ይገነባቸዋል ወይም ያፈርሳቸዋል ስለዚህ ለጠላት በየትኛውም ሚዛን መስራት መወገን ነውር ነው።
እናም ከኢትዮዺያ ውጪ እኛ ባእዳን ነን ተሰደን ስንኖር አንድ ኢትዮዺያዊ እንዲህና እንዲህ ሆኖ እንጂ አንድ አሜሪካዊ ካናዳዊ ወዘተ ብለው አይተርኩም እናም ውጭም ሆነ ውስጥ ያለን ኢትዮዺያዊያን መንግስት ይሄዳል ይመጣል ሀገራችን ትቀጥላለች ከሀገራችን ሰላምና ጥቅም ምንም የሚበልጥ ምድራዊ ነገር መኖር የለበትም!
ኤርሚ በርታ ብትችል ከህወሀት ክፋት እራቅ ባለህበት በርታ ኢትዮዺያ ሁሌም በልጆቿ ታፍራና ተከበራ ትኖራለች ።
ኢሳያስ የምስራቅ አፍሪቃ ኮተት ሆኖ ያልፋል መለወጥ ቢፈልግ ኖሮ በቂ ጊዚያቶች ነበረው በኤርትራዊያን ደም ቀለደ የየመን እና የሌሎች ባህር ይመስክር ስንት ወጣቶች ኤርትራዊያን የውሀ እራት ሆነው እንዳለፋ በሰማይም በምድርም ይጠየቃል።

Ответить
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 - 01.12.2024 01:40

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለአመታት የተዘጋ በር ከፍቶለታል የቁም እስረኛ ነበር አሁን ክንፍ አውጥቶ በየሀገራት የሚሽከረከረው በአብይ መልካም ሀሳብ ነው ለዘመናት እስረኛ ነበር ለምን ሰላም ተፈጠረ ብሎ ጠላት ሆኖ አዲክቲክ ሆኗል ለጥገኝነት

Ответить
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 - 01.12.2024 01:51

ኢትዮዺያዊያንን እና ኤርትራዊን ሊያባላ የተጠነሰሰ ሴራ ነው አምባሳደሩ የሰራው ቪዲዮ እኛንም መንግስታችን ላይ እንድንነሳ የተደረገ ፕሮፓጋንዳ ነው በድሮው ሀሳብ ሰለሚያስብ የሽማግሌ ጥርቅም ኢትዮዺያ እንድርኖርም እንድትበለፅግም አይፈልጉም ኤርትራ ከኢትዮዺያ ጋር በምንም አትወዳደርም ተቆርጣ የሄደችን የድሮ ክፍለሀገር ከ120 ሚሊዮን እና ከላቀች ሀገር ጋ ራስን ማወዳደር ላም አለኝ በሰማይ ወተቷንም አላይ ነው

Ответить
@YonasHaile-lx4qm
@YonasHaile-lx4qm - 01.12.2024 05:22

ኤርሚ አስመራ እና የእንዳርጋቸው ፅጌ ያኮሮፉት በፒሪቶሪያ ስምምነት ነው 100%

Ответить
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 - 01.12.2024 15:13

Ermiyas
U believe or not
አሁንስ በደንብ ትመቸኝ ጀመር።❤
ተከበር የኢትዮጲያ ውድ ልጅ😊

Ответить
@desalegnteklay4807
@desalegnteklay4807 - 01.12.2024 16:15

yemejemerya gered ant aydeleh endea wendmea?

Ответить
@tubeomega777yy
@tubeomega777yy - 01.12.2024 20:50

ወንድማችን አሁን በጎ ዜና እያቀረብክ ነው በርታ

Ответить
@Khm1103
@Khm1103 - 05.12.2024 22:16

People shouldn't bother about someone's catalyst who involved from EPRDF, Genbot 7, Balderas to get some benefits that has not got integrity

Ответить