‘’ሰራተኛ ስቀጥር ማስረጃ አላይም!.. መኪና ውስጥ ኖሬአለሁ'' የ6 ድርጅቶች ባለቤት ጠንካራው ወጣት ፋሪስ አብዲ //20-30//

‘’ሰራተኛ ስቀጥር ማስረጃ አላይም!.. መኪና ውስጥ ኖሬአለሁ'' የ6 ድርጅቶች ባለቤት ጠንካራው ወጣት ፋሪስ አብዲ //20-30//

ebstv worldwide

6 дней назад

11,609 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@Dere12344
@Dere12344 - 16.04.2025 20:59

ምክር ለስጪዉ ቀላል ነዉ አሉ

Ответить
@HOUSCHIC
@HOUSCHIC - 16.04.2025 22:14

ማሻ አለህ

Ответить
@tigistabie2289
@tigistabie2289 - 16.04.2025 22:34

Thank you for sharing best lesson of your life."Mind st"

Ответить
@fatmah6936
@fatmah6936 - 16.04.2025 23:22

ማሻ አላህ ጀግና ወጣት

Ответить
@MariyamRediwan
@MariyamRediwan - 16.04.2025 23:31

ማሻ አላህ ጀግና
جزاك اللهُ‎

Ответить
@shawyeabgaze384
@shawyeabgaze384 - 17.04.2025 02:07

በጣም አድናቀህ ነኝ ማሻአላህ

Ответить
@ተምሬቢንትሰኢዲ
@ተምሬቢንትሰኢዲ - 17.04.2025 06:03

ማሻአላህ አላህ ይባርክልህ

Ответить
@beirutnuru
@beirutnuru - 17.04.2025 06:50

አላህን አመስግን አፍጥኖልሃል

Ответить
@ZenunIbnMeta
@ZenunIbnMeta - 17.04.2025 09:35

The journalist is amazing in questioning style and quality

Ответить
@kalebmelekamu718
@kalebmelekamu718 - 17.04.2025 10:00

Faris 🔥

Ответить
@Nahyealem44
@Nahyealem44 - 17.04.2025 15:20

May God bless you more what can i say bro

Ответить
@danielkassu9914
@danielkassu9914 - 17.04.2025 17:12

Gezew atare mendnew

Ответить
@Doggymama
@Doggymama - 17.04.2025 17:33

My inspiration Faris❤

Ответить
@fatiihajii3216
@fatiihajii3216 - 17.04.2025 21:59

Faris 🫡🫡

Ответить
@LalàSskj
@LalàSskj - 17.04.2025 23:55

ፋርስ ጋ የምትሰሩ ኑ ኮመንት ፃፉ እንጂ

Ответить
@eakshesh2022
@eakshesh2022 - 18.04.2025 03:19

አብዛኛው ጉራ ነው

Ответить
@HadraYimam-c1k
@HadraYimam-c1k - 18.04.2025 09:24

Alihamdulillah eyalik enji wondime

Ответить
@DohaQatar-bl4dm
@DohaQatar-bl4dm - 18.04.2025 22:08

Mashalla❤❤❤🎉🎉🎉

Ответить
@DohaQatar-bl4dm
@DohaQatar-bl4dm - 18.04.2025 23:41

አንተ ተደብቀኧኝ ስራ ስትሄድ አላውቅም ነበር መጨረሻ ኬሚ ነገረኝ ሁ ሁ ብዬ ያስጣልኩህ ከስራ ስትመጣ ድክም ሲልህ ተጠራጥሬ ነው የጠየኩህ ጊዜው አይረሳኝ የኔ ጎበዝ ለዚህ ያበቃልኝ አላህ ምስጋናው የላቀ ይሁን ፋሪስዬ ጥሩ ልጅ ነህ ጨዋእናትህን አክባሪ አሁንም አላህ በሁሉም ያሳድግህ በዲኑም በዱንያውም ሁል ጊዜ የራስህን ሳይሆን ለናትህና ለሰው የምትኖር ልጄ አሁን ለኔ ከምፈልገው በላይ አድርገህልኛል አንተ አግብተህ ወግ መአረግህን የሚጠበቀው ፋሪስዬ እወድሀለው ኑርልኝ

Ответить
@ካሊድካያ
@ካሊድካያ - 19.04.2025 08:39

እግር በግር የዚህ ሰሰው ቢዲዬ እየተከተልኩ ነው የማየው ይመቸኛል።
የሱን ፓድካስት አይቼ አሪፍ ትሬደር እየሆንኩ ነው ብዙ ነገር ከዚ ሰው ተምሬያለው እሱ ግን የሚያቅ አይመስለኝም ለብዙ ወጣቶች ምሳሌ የሚሆን ሰው ነው በርታ በሉልን ወላሂ

Ответить
@MedinaMohammed-tw8ij
@MedinaMohammed-tw8ij - 19.04.2025 12:10

ፈጣሪ እረድቶኝ ይሁን አላውቅም አላለም 😂 እሱ እንጅ ማን እዚህ አደረሰህ ብታመሰግን አይሻልም ይህ እኮ ዱንያ ነው

Ответить
@RihanaMuhammed-f5p
@RihanaMuhammed-f5p - 19.04.2025 15:25

መሻ አላህ እኔም አንዲ ቀን ታሪክ ሁኖ ካረብ ሀገር ወጥቸ የራሤን ሥራ ጀምሬ አላህን አመሠግን ይሆን ዘንዲ አላህየ እርዳኚ

Ответить
@amazingworld8175
@amazingworld8175 - 19.04.2025 17:31

😂😂😂 አባቴ ተጨነክም አልተጨነክም ተጀከርክም ደላህም ኮንፎርት ዞን ሆነ አልሆነ የገባኝ ሁሉም ጥሎት ይሄዳል አንተ ነገ ኑር አትኑር አታውቀውም ሁሉም ለፍቶ የለፋበትን ሳይበላ ሄዱዋል ይህ አለም ድራማ ነው ትተውናለህ ተውኔትህ ሲያል በሌላ ተዋናይ ትተካለህ ለስጋህ እና ለወልድካቸው መሰረታዊ ነገር ካላጎደልክ ሂወት ምድር አስቀያሚ ነው

Ответить
@zabiba3445
@zabiba3445 - 21.04.2025 20:24

Faris unat balastaganh❤

Ответить