Комментарии:
My God bless 🙌 you sofiye
Ответитьi will never forget this song
ОтветитьPlease who can explain me this song? I do love the music. Thanks
ОтветитьSofi ከ 12 በፊት የዘመርሽውን ገና አሁን ገብቶን እያበድን ነው
(2017)
አሜን ❤❤❤❤❤❤
ОтветитьWow what a beautiful song.
ОтветитьAmen amen amen
ОтветитьWhat a song❤❤❤ sofiye tsega yibizalish ihite 2017 layim iyeseman nw hule adis yehone mezimur🥰🥰
Ответить2017 wusx yalachu
Ответитьታርክሽ ከመስቀሉ ስር ይለቅልሽ🙏🙏
Ответитьየተነሳበትን ፡ የማያውቅ ፡ የሚደርስበትን ፡ አያውቅም
የተወለድኩ ፡ ቀን ፡ ታሪኬ ፡ እንደተጀመረ ፡ እንኳን ፡ ባውቅም
ከዚህ ፡ ዕውቀት ፡ ልኩ ፡ ያለፈ ፡ ሌላ ፡ ዕውቀት ፡ ተገልጦልኛል
የታሪኬ ፡ ጅምር ፡ መነሻው ፡ ከመስቀሉ ፡ ግርጌ ፡ ሆኖኛል
ያወኩት ፡ ቀን ፡ አምላኬን ፡ ጌታዬ
ስቀበለው ፡ እንደግል ፡ አዳኜ
ስመዘገብ ፡ በሕይወት ፡ መዝገብ ፡ ላይ
ጀማመረ ፡ ታሪኬ ፡ እዚያ ፡ ላይ (፪x)
ታሪኬ ፡ የጀመረው (፫x)
በመስቀሉ ፡ ሥር ፡ ነው (፪x)
ሰው ፡ ሞቶ ፡ ሲሸኝ ፡ ወደ ፡ ቀብር ፡ ሁሉም ፡ አልቅሶ ፡ ይሸኘዋል
ቀብረው ፡ ሲመለሱ ፡ ታሪኩን ፡ በቃ ፡ ሁሉም ፡ ይዘነጉታል
የእኔ ፡ ግን ፡ ከዚህ ፡ የተለየ ፡ ነው ፡ ታሪኬ ፡ እዛ ፡ ላይ ፡ አያበቃም
ወደ ፡ ዘለዓለማዊው ፡ ሃገሬ ፡ ጭራሽ ፡ ወደ ፡ ሌላ ፡ ይሻገራል
ነፍሴ ፡ ከሥጋዬ ፡ ስትለያይ
ወደ ፡ ጌታዋ ፡ ስትሄድ ፡ ወደ ፡ ላይ
ሌላ ፡ ታሪክ ፡ ደግሞ ፡ ጀምራለሁ
ወደ ፡ አዳነኝ ፡ ጌታ ፡ እሄዳለሁ (፪x
Mece tewldeh new please❤️❤️
ОтветитьI love this song 😢🤩
ОтветитьAmen 🙏 Amen 🙏
ОтветитьI love my dear sis god bless you sofi!!!!
ОтветитьAmen amen
ОтветитьSofiye sewedish
ОтветитьDo You Have The Following VCDs Please. Not Enough.
እነዚህ ኦሪጂናል ቪሲዲዎች እናንተ / ሌላ ሰው ጋ አሉ? በጣም ስፈልጋቸው ነበር። እባካችሁ አፋልጉኝ ። አይበቃም ።
1. መዝሙር ኮሌክሽን ቪሲዲ - ቀላል ነው 1998 ዓ.ም / 2006 (ያሉበት ዮሴፍ በቀለ፣ አስፋው መለሰ፣ ቃለአብ ፀጋዬ፣ መስፍን ጉቱ፣ ደሳለኝ ወልዴና ተከስተ ጌትነት)
2. መዝሙር ኮሌክሽን ቪሲዲ - ይብራ ብለሃል 1999 ዓ.ም / 2007 (ያሉበት ዮሴፍ በቀለ፣ ዮናስ ፍቃዱ / ዋይ ኤም ኤም (YMM) ዲጂታል ፒክቸርና ፊልም ስቱዲዮ፣ ያሬድ ማሩ፣ ፀሎት ስዩም፣ ታጋይ ወ/ማሪያም፣ ኤፍሬም አለሙና ተመስገን ማርቆስ)
3. ፓስተር ዳዊት ሞላልኝ ቁጥር 2 ቪሲዲ - እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር 2000 ዓ.ም / 2008
Zemensh yibarek gene konjo
ОтветитьSay amen amen amen amen God bless you!!!!!!!blesses person already blessedly
ОтветитьThe international beauty song listen any one in the wash life it.
Ответить🥰🥰
ОтветитьMy friend tell me abt this song and now i listen to this and i love this song so much
ОтветитьZemenish yibarek amen
ОтветитьTime less song. zemenish yelemlem.
ОтветитьStay blessed child of God.
Ответитьኡነትነዉ ታሪኬ የጀመረዉ መስቀሉ ላይ ነዉ አሜን ንውንንንን ሶፍየ ጌታ ይባርክሽ
ОтветитьWeyyyy zemensh geta yibarkew semche altegb eyalku new bekn 4 eyesemahut new Fuuuu
Ответитьየተነሳበትን ፡ የማያውቅ ፡ የሚደርስበትን ፡ አያውቅም
የተወለድኩ ፡ ቀን ፡ ታሪኬ ፡ እንደተጀመረ ፡ እንኳን ፡ ባውቅም
ከዚህ ፡ ዕውቀት ፡ ልኩ ፡ ያለፈ ፡ ሌላ ፡ ዕውቀት ፡ ተገልጦልኛል
የታሪኬ ፡ ጅምር ፡ መነሻው ፡ ከመስቀሉ ፡ ግርጌ ፡ ሆኖኛል
WOW! This one of the most favorite song!!! GOD BLESS YOU DEAR.
ОтветитьGod bless you
ОтветитьAmen 🙏
Ответитьameen
ОтветитьHow true, maranatha geta eyesus tolo na!
Ответитьamenn amenn bless you safiye bkti
Ответитьamen Amen ሀሌሉያ geta ybarksh
ОтветитьAmen amen
ОтветитьElele Elele Elele
Tefetseme
Amennnnn
ОтветитьAmen
ОтветитьAmen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebarekkkk
ОтветитьAmem
ОтветитьAmen,Amen,tebareki
ОтветитьAmen,Amen,tebareki
Ответитьተረኬ የጀመረው (×3)
በመስቀሉ ሥራ ነው
ጀመመረ ተረኬ እዛ ገር
ተበረክ ሶፍዬ
Sofi habtey tebareki
Ответитьታሪኬ ፡ የጀመረው (፫x)
በመስቀሉ ፡ ሥር ፡ ነው (፪x)
የተነሳበትን ፡ የማያውቅ ፡ የሚደርስበትን ፡ አያውቅም
የተወለድኩ ፡ ቀን ፡ ታሪኬ ፡ እንደተጀመረ ፡ እንኳን ፡ ባውቅም
ከዚህ ፡ ዕውቀት ፡ ልኩ ፡ ያለፈ ፡ ሌላ ፡ ዕውቀት ፡ ተገልጦልኛል
የታሪኬ ፡ ጅምር ፡ መነሻው ፡ ከመስቀሉ ፡ ግርጌ ፡ ሆኖኛል
ያወኩት ፡ ቀን ፡ አምላኬን ፡ ጌታዬ
ስቀበለው ፡ እንደግል ፡ አዳኜ
ስመዘገብ ፡ በሕይወት ፡ መዝገብ ፡ ላይ
ጀማመረ ፡ ታሪኬ ፡ እዚያ ፡ ላይ (፪x)
ታሪኬ ፡ የጀመረው (፫x)
በመስቀሉ ፡ ሥር ፡ ነው (፪x)
ሰው ፡ ሞቶ ፡ ሲሸኝ ፡ ወደ ፡ ቀብር ፡ ሁሉም ፡ አልቅሶ ፡ ይሸኘዋል
ቀብረው ፡ ሲመለሱ ፡ ታሪኩን ፡ በቃ ፡ ሁሉም ፡ ይዘነጉታል
የእኔ ፡ ግን ፡ ከዚህ ፡ የተለየ ፡ ነው ፡ ታሪኬ ፡ እዛ ፡ ላይ ፡ አያበቃም
ወደ ፡ ዘለዓለማዊው ፡ ሃገሬ ፡ ጭራሽ ፡ ወደ ፡ ሌላ ፡ ይሻገራል
ነፍሴ ፡ ከሥጋዬ ፡ ስትለያይ
ወደ ፡ ጌታዋ ፡ ስትሄድ ፡ ወደ ፡ ላይ
ሌላ ፡ ታሪክ ፡ ደግሞ ፡ ጀምራለሁ
ወደ ፡ አዳነኝ ፡ ጌታ ፡ እሄዳለሁ (፪x)
ታሪኬ ፡ የሚቀጥለው (፫x)
ከሞት ፡ ባሻገር ፡ ነው (፪x)
💛💛💛💛💜💜💜💜💜💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏✋✋✋✋
Ответитьtabark
ОтветитьTabareki Egzabher yibarkish
Ответить