Lualawi ሉዓላዊ-የአማራ ክልል ውጊያ እና የአማራ ሰቆቃ ከትናንት እስከ ዛሬ/የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት /ሸኔ/ አመራሮች እጅ መስጠታቸው/የጄነራል ተፈራ . .

Lualawi ሉዓላዊ-የአማራ ክልል ውጊያ እና የአማራ ሰቆቃ ከትናንት እስከ ዛሬ/የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት /ሸኔ/ አመራሮች እጅ መስጠታቸው/የጄነራል ተፈራ . .

Lualawi ሉዓላዊ

22 часа назад

27,763 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@Joe-rh3zb
@Joe-rh3zb - 16.10.2024 21:09

Thankypou, It's a real fact explanation. Keep it up.

Ответить
@AdaneTiru
@AdaneTiru - 16.10.2024 21:14

ሲሳይ ትንታኔህን ወድጀዋለሁ::ነገር ግን አማራ ጠላቱን አንጥሮ አውጥቶ ከአብይ ጎን ተሰልፎ የችግሮች ሁሉ ፈጣሪ የሆነውን ትህነግን እስከመጨረሻው ለማስወገድ እስከጥግ ቢሄድ ዶ/ር አብይ በጏሮ በር ተደራፍሮ አማራን ለማጥፋት አብሮ በመተባበሩ ነው አማራንፀረ አብይ የሆነው:: አብይ አማራን ክዷል ነው አማራው የሚለው

Ответить
@TewodrosTadess-y5o
@TewodrosTadess-y5o - 16.10.2024 21:15

ሲስ ምርጥ ትንታኔ ነዉ እናመሠግናለን።።።

Ответить
@QenaTube-b4w
@QenaTube-b4w - 16.10.2024 21:20

sewu be evidence sayhon besew were newa people minedaw

Ответить
@TohaMohammed-k6o
@TohaMohammed-k6o - 16.10.2024 21:21

ስሳይ ሁለም በጉጉት ነው የምጠብቅህ በርታ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ

Ответить
@hanabalcha4593
@hanabalcha4593 - 16.10.2024 21:34

እገታ ኮቴ ክፍያና ማፈናቀል የዚ የገልቱ ኦሮሙማህ ንፍጥ ጭንቅላት ስራ ነው

Ответить
@FerealemSorensen-lb7oq
@FerealemSorensen-lb7oq - 16.10.2024 21:38

Keep it up, you are making the difference!

Ответить
@tedyalemu1924
@tedyalemu1924 - 16.10.2024 21:40

በርቱ ሀቀኞች

Ответить
@SintayehuSiyum-v6x
@SintayehuSiyum-v6x - 16.10.2024 21:41

የ አማራ ህዝብ ምን ነከዉ ከትግራይ ተጣልቶ ከ ኦሮሞ ከ ሌሎችም ተጣልቶ ከ ማን ጋር ልኖር ነዉ ፅንፈኛዉን ወይም ብሔርተኛዉን አማራ ለምን ያደምጣል?ሰዉ ማገናዘብ አቁሟል እንዴ?መንግስት ምን የ ሰራ እንደ ሆነ በ ግልፅ የታዬ ነዉ ።ይሄን እድል አልጠቀሚም ማለት ምን ማለት ነዉ የዉጭ ጠላት አንሰፍስፎ በ መጣበት ጊዜ ሰፈር ቆጥሮ አተካራ መፍጠሩ ተገቢ አይደለም ይታሰብበት ! ትዉልዱ አይኑን መክፈት አለበት።4 ኪሎ ነገም በ ጦርነት አይገኝም።ነገሩ ለ ስልጣን አይደለም የገቢ ምንጭ እንጂ ውጊያዉ. ስለዚህ የ ኢትዮጵያ ህዝብ መንቃት አለበት ንቃ ንቃ ንቃ....

Ответить
@GetachewAdise
@GetachewAdise - 16.10.2024 21:42

ሲሳይ ያበሳ ትፋሽ!!!!

Ответить
@melesesheka2822
@melesesheka2822 - 16.10.2024 21:42

Sisiye ante yemesele tilik sew hagere bemagignetewa betaam dess yilegnal gin ine kuruna talak hizb yehonewun amaran hizb and neger meteyek ifeligalehu ,meseretaw tiyake linor yichilal lemanim sew gin yehiliwuna tigil yetebalebet mikniyat ligebagn alchalem ,amara iko inde manim Ethiopiaw yerasun state iyastedadere new ,manim inesun hedo yechokone akal ale inde??betaam azignalehu ethiopawinetin ,yehager wonena fkirin yemizekir tilik hizb nebere gin ahun iyehone yalew neger befitsum amaran ayiwokilm,,selam lehagerachin yihun 🙏🙏

Ответить
@NuruMohammed-ty6zg
@NuruMohammed-ty6zg - 16.10.2024 21:53

የጉራ ፋርዳው ሰቆቃ እኔም ነበርኩበት አየ ግዜ አየ ወያኔ ስቱን ጪካኔ አሳየን አይረሳኝም ይሄ የሰው አወሬ መለስ እሚባል አውሬ

Ответить
@gethab2306
@gethab2306 - 16.10.2024 22:07

Tx

Ответить
@ساعيدالحربي
@ساعيدالحربي - 16.10.2024 22:20

ማስመሰል ትችላለህ

Ответить
@kibrubonger
@kibrubonger - 16.10.2024 22:35

ነቀርሳው እስካልተነቀለ ድረስ ሠላምን መጠበቅ ጅልነት ነው።
አንቀጽ 39 ና ዘረኝነትን በህግ ማገድ።

Ответить
@alemteshayoryeon2865
@alemteshayoryeon2865 - 16.10.2024 22:48

😂😂😂😢😢😢

Ответить
@mekke6544
@mekke6544 - 16.10.2024 22:50

ተራውን ሸኔ ሲያስገድሉ ቆይተው አመራሩ እንዳይሞቱ እጅ እየሰጡ ናቸው።እጅ የሰጡት አመራሮች ላደረሱት ያገር ክደትና የሰውና የአገር ሃብት ውድመት ለፍርድ መቅረብ አለባቸው።ያልግባብ በየዘመዳቸው ስም ጭምር በዘራፋ ያጠራቀሙት ሃብት ከት እንዳመጡ በፍርድ ቤት ተጠይቀው ፣ህገውጥ ሃብት ማካበት ከሆነ መንግሥት መውረስ አለበት።ካለዚያ ሌላውም ወደፊት ለሄሃብት ዘረፋ ባንዳ ተላላኪ ይሆናልና።

Ответить
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet - 16.10.2024 22:50

ትናንት በ27አመት የተፈፀመ በደል ሰቆቃ ዛሬም በሰቆቃ እንዲማቅቅ እዲቀጥል ለምን ተፈለገ?እራሱን የመሰለ በትክክል አጀንዳዉ እየተተገበረለት ነዉ ፋኖ የሚባል ሽፋን ተሰጥቶት ክልልኑ ያወድማል ት ቤትይዘጋል ያግታል ይገላል እረ ስንቱ ታዲያ የ27ማፍያ ቡድን ትናንትም ዛሬም ተሳክቶለታ

Ответить
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet - 16.10.2024 22:52

ወንድማችን ሲሳይ እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

Ответить
@Asefaw-n2b
@Asefaw-n2b - 16.10.2024 23:43

ዘረኘነት እኮ አይምሮ ያሳዉራል

Ответить
@ChubaroChondero
@ChubaroChondero - 16.10.2024 23:51

ዘረኝነት እንደ ካንሰር በሽታ ስለሆነ የተጠናወታቸዉን ሰዎች ሳይገድላቸዉ አይመለስም።

Ответить
@mulatmuhammed3127
@mulatmuhammed3127 - 16.10.2024 23:52

አስተዋይ ሰው ሲሳያችን።

Ответить
@wasihungelan8175
@wasihungelan8175 - 17.10.2024 00:27

አይ ሲሳይ ከርሳም

Ответить
@ጌች2023
@ጌች2023 - 17.10.2024 00:27

አይ ሲሳይ፣ጨለምተኛ።

Ответить
@wasihungelan8175
@wasihungelan8175 - 17.10.2024 00:28

እሱን ለአብይ ንገረዉ አሽቃባጭ

Ответить
@abebewolde7632
@abebewolde7632 - 17.10.2024 00:36

ተተተተተተተ ፣ በቃ እዬው ነው ማለት ነው? ችግሩ ሕወአት እና ፋኖ😅

Ответить
@Cabdiradaq
@Cabdiradaq - 17.10.2024 00:36

❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ dil la etilhiopia

Ответить
@girmaabdi182
@girmaabdi182 - 17.10.2024 00:55

አላማህ አልገባኝም ። ነገር ማባባስ ስለ ሚሆን ይቅር ። ጉሙዝ እንዲሁም ጥሙጋና ወለጋ የተፈፀመውን ግድያና ፣ ንብረት ማቃጠል. አልሰማህም? አላወቅህም?

Ответить
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv - 17.10.2024 01:12

ሲስ ህብረተሰባችን ምን ያህል በሞራል ድህነት ውስጥ እንደወደቀ ነው የሚያሣየው መንግስት እትዮዽያን ለማስጠበቅ ከምን ጊዜውም በበለጠ መስራት ይጠበቃል ችግሩ የውጭ ጠላቶቻችንና ባንዳዎች የሚበትኑት ብር ነው ከደርግ ሥርዓት ጀምሮ በዓማራ ህዝብ ላይየደረስ የተለየ ችግር የለም የዓማራ ህዝብም ከኢትዮዽያ ህዝብ የተለየ ጥያቄ የለውም ኢትዮዽያ ወደፊት እንዳትራመድ የውጭ ጠላቶቻችን በውስጥ ተከፋዮች የሚደገፉ አሸባሪዎች የሚፈፅሙት ተግባር ነው

Ответить
@wotaf
@wotaf - 17.10.2024 01:15

መልካም ነው አቶ ሲሳይ መልእክትህን እሰማለሁ ጥሩ ነው በተልይ ስልክህን ለሁም ክፍት አድርገህ ሃሳብ እንዲንሽራሽር ማድረግህ በእኔ በኩል መልካም ነው ግን ብዙ ነገሮች በሰላም ዙርያ መሰራት ያለበት ጉዳይ እያለ ቤቶችን እያፈረሱ በመንግሥት ላይ ጥላቻ ን እይፈጥርም ውይ?

Ответить
@yb8765
@yb8765 - 17.10.2024 01:23

❤❤❤

Ответить
@Abraham7528
@Abraham7528 - 17.10.2024 02:24

ድንቅ ትንታኔና እውነት በጣም እናመሠግናለን!!! በርታ!!!

Ответить
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 - 17.10.2024 04:27

እንኳን ደህና መጣህ ሲሳይ አጌና ወያኔነት ፈዉስ የለውም እንደተሰራጨ መጨረሻላይ እንደደረሰ ነቀርሳ ነው አይድንም ስብሀት ሽማግሌውና የሮሱ የግብር ልጆች በፈጠሩት ጠንጋራ ትርክት ወደብዙሀኑ ቆመንለታል ላሉት በስሙ ሲዘርፉበት ለነበረው ህዝባችን ለሚሉት ሳይቀር በክለውታል እንዳይድን አርገው ብሔርተኛ ትርፉ ውድመት እና ጥፋት ብቻ ነው በማንኛውም መንገድ

Ответить
@freytube2731
@freytube2731 - 17.10.2024 04:44

ሲሳይ አጌና የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ 🇪🇹

Ответить
@beebrr3617
@beebrr3617 - 17.10.2024 04:44

Thank you Sisay 🇪🇹💪🏻🙏❤️!!!

Ответить
@musegirma2155
@musegirma2155 - 17.10.2024 05:58

Dear Sisay, anyone would agree in everything you say. It makes sense and that’s the only way forward. However, as an Amhara, we have been a subject of violence, deliberate mistreatment and injustice for the last so many years. Trust assured, if FANO hadn’t picked up Arms, it would have been a lot worse. Fano isn’t a solution neither is Prosperity Party.

Ответить
@AlmayhuAyele
@AlmayhuAyele - 17.10.2024 06:23

ይህ የዜህ ዘመን መንጋ የሕወሓት እና የኦነግን የዘረኝነት ላሀጭ እየላሰ ያደገው ወጠጤ ነገርን መስማት እንጅ ማዳመጥ አይችልም ።

Ответить
@dawudmohammed1030
@dawudmohammed1030 - 17.10.2024 06:24

Thank you sis

Ответить
@uridegu5719
@uridegu5719 - 17.10.2024 07:06

አንተ ምርኮኞ የትግሬ ሲሆን ትንሹ ነገር ግዙፍ መስሎ ይታይሀል ነገር ግን የዚህ ግፋኛ መንግስ የሚሰራው የህጻናት በግፍ መግደል በድሮን በቤታቸው ውስጥ እያሉ ቤታቸው ሲፍርስ , ነብስ ጥሩ ሆዶ ተቀዶ ልጆን ሲያርዱ , ሁለተኛ አማራ አሆንም አትግደሉኝ እያለሽ የተገደለችው ህጻን ይህ ሁሉ ጉድ ዐይንህ ጨፍነህ አልታይህ ካለ የአማራ በደል
አንተ ሆዳምና ምርኮኛ ነህ

Ответить
@YeNigusLijNigus
@YeNigusLijNigus - 17.10.2024 07:20

እውነተኛ እና አድሎ የሌለው ጋዜጠኛ

Ответить
@Woyni-zp9jm
@Woyni-zp9jm - 17.10.2024 09:15

ሰላም ሰላም ይ ሻ ላ ል ሰላም ስ በ ክ ሌ ላ አ ት ቀ ባ ጥ ር

Ответить
@kibrusirna8890
@kibrusirna8890 - 17.10.2024 09:21

አገር ወዳዱ እና ሚዛናዊው ጋዜጠኛ ሲሳይ
ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለው ።

Ответить
@abebasetarge383
@abebasetarge383 - 17.10.2024 09:28

ሀቀኛ ጋዘጠኛ ነህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

Ответить
@abebasetarge383
@abebasetarge383 - 17.10.2024 09:28

ሀቀኛ ጋዘጠኛ ነህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

Ответить
@abebasetarge383
@abebasetarge383 - 17.10.2024 09:41

ያኒ እነ ንትና እነ ጉዱ የት ነበሩ ዛሬ የህልውና ይላሉ ማፈሪያ ሁሉ

Ответить
@abrhamnegash616
@abrhamnegash616 - 17.10.2024 09:47

እንዳንተ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነው የሚስፈልገው እግዚአብሔር ይባርክህ

Ответить
@michaelg275
@michaelg275 - 17.10.2024 10:16

Manufacturing Consent!

Ответить
@derejemekonnen-nj1nb
@derejemekonnen-nj1nb - 17.10.2024 10:50

ሲሳይ አጌና ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ስለሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች በእኩል አይን አይተክ አይን እና ጆሮ ሆነክ እያገለገልክ ያለው ጅግና ጋዜጠኛ ነክ ሁሉም ካንተ ብማር እላለሁኝ

Ответить
@derejemekonnen-nj1nb
@derejemekonnen-nj1nb - 17.10.2024 10:51

ሲሳይ አጌና ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ስለሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች በእኩል አይን አይተክ አይን እና ጆሮ ሆነክ እያገለገልክ ያለው ጅግና ጋዜጠኛ ነክ ሁሉም ካንተ ብማር እላለሁኝ

Ответить
@derejemekonnen-nj1nb
@derejemekonnen-nj1nb - 17.10.2024 10:51

ሲሳይ አጌና ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ስለሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች በእኩል አይን አይተክ አይን እና ጆሮ ሆነክ እያገለገልክ ያለው ጅግና ጋዜጠኛ ነክ ሁሉም ካንተ ብማር እላለሁኝ

Ответить