Комментарии:
ለልደቱ አንድ ነገር ልንገርህ ዓለም ሁሉ ስቶ ከግፈኞች ጋር ቢተባበር በቻህን ከእውነት ጋር ፀንተህ ቁም ተብሎ የተፃፈውን በተግባር የኖርክና ታሪክ በወርቅ ብእር ፅፎ ለትውልድ ሁሉ የፅናት ተምሳሌት አድርጎህ ለዘለዓለም በክብር ስትወሳ እደምትኖር እንድታውቅ እፈልጋለሁ እመነኝ 💪
Ответитьዕሪወት እባክሽ አቶ ልደቱን ጠይቂልኝ ሀሳባችንን የምንሸጥበትና ለሚከፈትብን የስም ማጥፋት ዘመቻ መመከቻ። ሌላው መደራጀት የምንችልበት አመች ሁኔታ መፈጠር አለብን።
Ответитьአማራ ክልል የሚደረገዉ ትግል አማራዉን የወከለ አይደለም። ከዚህ ወከባ ያተረፈዉ ቢኖር ሰቆቃ ነዉ።በሽፍቶች ታግቶ መስራት መኖር ዳገት ነዉ የሆነበት
Ответитьእንደ መጥፎ እድል ሆኖ መግባባት አንችልም መባላት ይቀለናል
Ответитьየአፍሪካ መሪዎች ማፈሪያ ናቸዉ። እንደመንጠቆ ህዝብ ላይ ተጣብቀዉ ይበሰብሷታል እንጂ ስልጣን ለመልቅ ዝግጁ አይሆኑም። ከህዝብ ላይ መንጠቆዉ የሚላቀቀዉ ሲሞቱ ብቻ ነዉ
Ответитьልደቱን በሀሳብ በእውቀት መከራከርና ማሳመን ስለማይችሉ የስም ማጥፋት ዘመቻ ይከፍቱበታል አቶ ልደቱ ፖለቲካን በደንብ የተረዳ እውቀት፣ምግባር ፣ቅንነት ፣ ጥበብ አስተባብሮ የያዘ ብቃት ያለው ሰው ነው እነሱ የአማራ ህዝብ ሰቆቃ በእያንዳንዱ ቀን የሚያሳልፈው ስቃይ ጉዳያቸው አይደለም የአማራ ህዝብ ግን ያሳዝነኛል ችግሩን የሚረዳለት ወዳጅ የሚያበዛለት ሰው አጥቷል ጥቂት እንደነ ልደቱ ያሉ ሰዎች ሲመጡም ተጠራርተው የስም ማጥፋት ዘመቻ ይከፍታሉ
ОтветитьTrue, we need to stop FANO diaspora. ዘር መራሽ politics should be stopped!! Bravo Ledetu ..we all are with you ‼️
Ответитьፋሺስታዊው የእነ ፕሮፌሰር??? ሀብታሙን ስብስብ በቀላሉ አናያቸውም፤ እጅግ በጣም አደገኛ ናቸውና ሁላችንም ለሀገራችን ስንል ልንቃወማቸውና ልናወግዛቸው ይገባል። ጉዳዩ የእነ ልደቱ ብቻ አይደለምና እናወግዛቸዋለን።
Ответитьበአቶ ልደቱ ላይ የተላለፈው የጥላቻ ንግግር እቃወማለሁ!!
እነዚህን ሰዋች የማውገዝ የሞራል ልዕልና ሊኖራቸው የሚችሉ ሪዬት እና መሰል ጥቄት ግለሰቦች ብቻ ናቸው!!
የአገዛዙ ደጋፌዋች እናንንተ በምን ሞራላችሁ😂
ጥላቻን ስጋ አልብሶ ስልጣን የያዘ የኦሮሞ ብሄርተኝነት አቀንቃኝ አገዛዝዝ እየደገፈ ሀገር ፍሽሲዝም በሆነ እሳቤ አገር እየገዛ በማንነት እየጨፈጨፈ በምን ሞራላችሁ?! የህወሀት ደጋፌ ሆናችሁ የትግራይ ብሄርተኖች ጥላቻችሁ ስልጣን በያዘበት ዘመን የፈፀማችሁት የሚረሳ የሚመስላችሁ ነገር?! የአማራው ሲሆን የሆነ ከዚህ በፌት ተደርጎ ያልነበረ አዲስ ተአምር የተነገረ ለማስመሰል ስትጋጋጡ የዘረኝነት የጥላችን ጥግ እየኖርነው ነው የጨካኝነት ጥጋችሁን እያየን ማለት ነው።
የአማራው ብሄርተኝነት ጥላቻ ስጋ ሳይለብስ እናራቁተው ይመሰላል😂😂
ማንም ሚዛን ይዞ ማንንም ሊመዘን አይችልም ሁሉም የጥላቻውን ስጋ ለብሶ ይቦጫጨቅ እንጂ።
የአማራው ብሄርተኛ የሊላው ብሄርተኛ የፖለቲካ የሀሳብ መስመር አስያዢ እንዳልሆነ ሁሉ ሊላውም ለአማራ የብሄርተኛ መስመር አስማሪ መሆን አይችልም።
ኢትዮጵያ ለሚባለው ነገር መሬት ላይ ባለው የብሄር ፖለቲካ እሳቤ ነው የምናወራው።
❤❤❤❤❤ ርእዮትዬ አንቺ በሣል ጠንካራ ሴት ዛሬ ሚዲያሽን ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል በርቺ🎉
Ответитьየአማራ ገበሬ የአቶ ልደቱ ፖለቲካ ቢተረክለት እጁን ወደ ላይ ብሎ ይቀበለው ነበር ዳሩ ግን ትምህርት ቀመሱ ሀይል የአሉቧልታ፣የምቀኝነት የክፋት አንደበቱ ያልተገራ ንግግር የማይችል ግልብ ነገርን ከስሩ ለመመልከት ትዕግስት የሌለው ጀብደኛ ዲፕሎማሲን ና እስትራቴጂ ጥቅምን የማይረዳ እራሱን በራሱ ጠልፎ የሚጥል ሀይል ተቆጣጥሮታል
ОтветитьLEDET ❤
Ответитьልደቱ ዕድሜህን ሙሉ ለመርህ ለህግ መከበር ፣ ለጠራ አቋምህ ትልቅ ክብር አለኝ። ያሁኑ የዘር ጭፍጨፋ አዋጅ በውግዘት ብቻ መታለፍ የለበትም። በአሜሪካ ሐገር ህግ ተጠያቂ ማድረግ ስለሚቻል መደረግ አለበት። ርዕዮት ላንቺም ትልቅ ክብር አለኝ። የመርህ ሠው ነሽ።
Ответитьእግዚአብሔር የክፉዎችን ምክር ይበትናል: ቋንቋቸውን ያደባልቃል: በርታ::
Ответитьብሔርተኝነት =ፋሽሽታዊነት ነው ከየትኛውም ብሔረስብ ብነሳ። በተለይም የአማራ የህልውና ትግል መስረቱ ስባዓዊነትን መስረት ያደረገ ከሆነ ብቻ ነው አሽንፎ መውጣት አይችልም። የፋኖ ዓለም አቀፍ አስተባባሪዎች የነሱት የዘር ማጥፋት ሃስብ ወንጀል ነው። በዚያ አስተሳሰባቸው አማራን እንዲገደል ምክንያት ከሆኑት ብሔርተኛ ፖለቲከኞች በምን ተሻሉ? በእነሱ ዓላማ መስረት ፋኖ የሚመራ ከሆነ የአማራ ህዝብ ለዘላዓለም ከሌሎች ህዝቦች ጋር እየተዋጋ እንዲኖር ፋላጔት አላቸው ማለት ነው።
ОтветитьLidetu Ayalew, you were quick to protect your families and yourself. That is fine and justified but how about the innocent lives lost everyday because of their identity or language? Does it hurt to write a similar letter to diplomats at least?
Ответить❤❤❤We Respect Reeyot & Dear Ato Lidetu Ayalew
Ответитьአቶ ልደቱ በእውነት አንተ ብርቅ ከሚባሉት አንዱ አንተ ነህ። በእውነት ከ100,000 ሰው እዳንተ አይነቱ አንድ ቢገኝ ነው። በርታ አቶ ልደቱ ❤❤❤
ОтветитьLidtu my king may God help u reyot big respect
Ответитьፕሮፌሰር ሀብታሙ የግል ሀሳቤ ነው ማለቱን ለምን አትጠቅሺም? አንቺም?
ОтветитьI’m wahich them and trash message as well jark and lidatu great work on
Ответитьልደቱ በጣም ጀግና ነህ
እግዘአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ
ግን ይህ ትዉልድ ምንም የሚሰማ አይመሰልኝም
ለሁላችንም እግዘአብሔር
ልቦና ይሰጠን
በተለይ በመንደር ተሰባስበው አማራን እንወክላለን ማለት አይቻልም
ይህን የሚያደር ጉት ደግሞ ግልፁን ለመናገር የጎጃም ተማርን ባዩች ናቸው ስለዚህ አማራን ሚበጠብጡት የጎጃም ሙሁራን ናቸው እኛብቻ ለአማራ እናቅለታለን እያሉ ሚያስቸግሩት ሰለዚህ ኀጃሞች ሁሉ በግልፅ ካልተናገራቹ ነገሩ ወደሌላይቀየራል
ይቅርታ ልደቱን እርዮት የእድሜ ሽበት ያላስተማራቸው የቀለሉ መሆናቸውን አሳይተውናል ግን ልደቱ መልካቸው በጥሩ ቋንቋ የፅፈባቸው ይመስላል ግን ለአማራም ሆነ ለኢትዮጵያ የማይጠቅም እንደሆነ ግን ባለህ አቅም አሳይባቸው በርቱ እውነትና ፋትህ ግን ይቆያል
Ответитьወንድሜ ልደቱ ችግሩ አንተ ቀድመህ መፈጠርህ ነው መፈጠር የነበረብህ ከመቶ አመት በሆላ ነበር
Ответитьቆይ ግን አንተ የትኛው የፓለቲካ እዉቀት ኖሮክ ነው ሀገር የግንባታ ምዕራፍ ውስጥ እያለ እንኳን ያለክ የፓለቲካ realm ማያ መነፀርክ የተዛባ ነው እና የምነግርክ ነገር ቢኖር በእውቀት ላይ የተመሰረተ ትምህርት ያስፈልግሃል አንብብ........በርግጥ ሰሞኑን የተከፈተብህን የጥላቻ ና በቀል ተግባርን አወግዛለሁ ግን አቶ ልደቱ ማወቅ ያለብክ ነገር ቢኖር ሀገር በዘርፈ ብዙ ለውጥ ላይ ናት በዶክተር አብይ የመሪነት ብቃትና ችሎታ....በሁለት ቢላ አይነት ተግባርህ ለመውጣት ብትችል ደስ ይለኛል አንተ ለፅድቅም ለኩነኔም የማትሆን የወሬ ወናፉ ተቃዋሚ ነክ።
Ответитьየጥላቻ ንግግርን አወግዛለሁ:: አቶ ልደቱ ግን የብልጽግና የፍትህ ስርዓትን አገር ቤት ገብቼ ልፈትሽ እፈልጋለሁ ማለታቸውን አስታውሳለሁ :: አሜሪካን አገር ደግሞ የህግ የበላይነት ያለበት ሀገር ነው :: ለምን ጉዳዪን ወደ ህግ አይወስዱትም :: ነው ወይስ ሚዲያ ስለሚዎዱ ነው :: የጥላቻ ንግግሩ አቶ ገዱን ይጨምራል:: በዚህ ዙሪያ አቶ ገዱ የትም ሚዲያ ላይ አልሰማሃቸውም::
Ответитьፕ/ር ሀብታሙ የታሪክ ምሁሩ ናቸው ግን ታሪክን እያበላሹ ነው
Ответитьእንዲህ አይነት ነውሮችን መናገር ለአማራ ዘረኞችና ገልቱዎች አዲስ ነገር አይደለም ። ለምሳሌ የአማራ አለም አቀፍ ምሁራን የሰጡትን የጋዜጣ መግለጫን, እውነት ሚዲያ ላይ ደብሩ የሚባል መደዴን መስማት በቂ ነው። ዳንኤል ክብረት "ወያኔ መጥፋት " ኮምድር መጥፋት አለበት : አንዳርጋቸው ፅጌ " ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ ጭካኔ ጨፍጭፉ " ልደቱና ገዱ አማራ ስለሆኑ ነው? እነዚህ የሀሳብ መሃኖች ለብዙ ጊዜ ዝም ስለተባሉ በአደባባይ ድፍረታቸው ተጋለጠ። ድንቄም ፕሮፌሰር ??
Ответитьልደቱ ብቻውን ተቋም ነው ለስንት አመታት ተረባርበው ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ለማስወጣት ያልሞከሩት የለም ግን በቃ ልደቱ የፅናት ተምሳሌት የሆነ እንቁ ግለሰብ ነው እረጅም እድሜ እመኝልሀለው ጠላቶችህ እያዩህ ታብባለህ
Ответитьልደቱ አንተ ታላቅ ሰው Thank you Riot for bringing Lidetu
Ответитьበርታ ልደቱ እንወድሀለን 🙏🙏🙏❤️
Ответитьምክንያታቸው ፓለቲካን ይሁን እንጂ ከፓለቲከኛው ልደቱ አያሌው ባለፈ ልደቱ የተወለደበትን አካባቢ የመረረ ጥላቻ ያላቸው ስብስቦች መሆናቸውን እናውቃለን: ልደቱ የእነሱ አካባቢ ተወላጅ ቢሆን በሙሉ ዓይናቸው ባላዩትም ነበር:
እኛ የአማራ አንድነት ተብለን ዕጣ የተጣለብና በአማራ ስም እንዲንጨፈጨፍ የተዘመተብን ጊዜውንና ወቅቱን ጠብቀን ታግለን የህልውና ትግላችንን መቋጨት ሲገባን በምቀኝነትና በጎጠኝነት እየተሰባሰቡ የሰው ስም ማጥፋቱ ተራነት ነው::
" ፋኖ " የማራካቸውን ጠላት ገዳዮቹን እየተንከባከበ ይህ ስብስብ ግን በራሱ ወገን እስከ ሰባት ትውልድ የዘር ማጥፋት እዋጅ ማወጁ ፓለቲከኛነት ነው???
We hear the profound political figure person for our country we respect the man.we must respect our natural society.those various elite prominent person's,scholars in our diaspora groups living abroads.take care we do not know read,understand our Sea society the natural reflection the print image of our naturally generous Holly Land
Ответитьእንታይ ምንጌዜም ካሀዲ ባንዳ ይህ ብልህ ብልህ ብዚ ግብር
ተንሽራታች ሞባይል።
ምነው ገዱ ይህን ያህል አለቀሰ? እጅ እጅ እስኪል ፕሮግራሞች ሠራችሁበት? የአማራው ትግል በልደቱ መተቸት ዙሪያ ያጠነጠነ ነውን? ከበቀለና ከሕዝቅኤል ጋር በመወያየት የሚመጣ ሠላምና ስኬት የለም ። የአማራን ትግል ለመደብደብ ምክንያት ያገኛችሁ ትመስላላችሁ።
Ответитьበሀሣብ ስለምትበጣችው እኮ ነው
Ответитьፕሮፈርስ ሐብታሙ መንደርተኛነቱ የታወቀው, ከአቻምየለህ ታምሩ ጋር በሰጡት ቃለመጠይቅ ላይ ጎጣቸውን ጎጥጉጠው የተፉት ትፋት ማንነታቸውን አሳውቆናልና, ይህን ፕሮፈረስ ቀንድ ቀንዱን ብለን ማሳረፍ አለብን, አቶ ልደቱ እሰከ ፍርድ ቤት ድረስ ልትገትረውና ትምህርት ሊያገኝ ይገባል።
Ответитьበፍላጎታቹው የደነቆሩ ሙሁሮች ናቸውና ምን ይደረጋል!!!
Ответитьየሰገጤ ፓለቲካ ውጤቱ ይሄው ነው።
Ответитьአቶ ልደቱ በሃሳብ የበላይነትና በመርህ ስለምትበልጣችው ነው
Ответитьአውቃችሁ የፕሮፌሰሩን ቃል በማጣመም ሰውን ለማሳት እየሞከራችሁ ነው።
Ответитьልደቱ የፖለቲካ ችሎታ እያለው አማራ ሆኖ ለአማራ የሰራው አንድ ቁምነገር አለመኖሩ በራሱ ኪሳራ ነው። ሌላው ሁሉ የራሱን ህዝብ በሚያድንበት በዚህ ወቅት እንኳን ዳር ቆሞ የአማራን ትግል ሲተች ማየት ከ ባንዳነት በላይ ነው።
Ответитьእኔ ግን የማይገባኝ ለምንድንነው ምራቃችንን ዋጥ አድርገን በፍልሚያው ሜዳ ላይ ወገኖቻችንን አንድ ሆነን እማንደግፈው
በፍልሚያው ላይ ያሉ ወንድሞቻችንን የህሊና ደህንነት ያማንጠነቀቀው??
አረመኔነት ካልሆነ 😭😭😭😭😭 እባካችሁ