Ethiopia - በቤተ መንግሥቱ የተገኘው 4 መቶ ኪ.ግ ወርቅ

Ethiopia - በቤተ መንግሥቱ የተገኘው 4 መቶ ኪ.ግ ወርቅ

Feta Daily

14 часов назад

56,981 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@abelbrown11
@abelbrown11 - 01.11.2024 00:36

Great leader.

Ответить
@zulfanesruz
@zulfanesruz - 01.11.2024 00:43

የጨቋኙ ስርአት ናፋቂዎች አሁንስ ምን ትላላችሁ😂 ዘራፊዎች
አቢቹ👑👑👑👑💪💪💪💪💪❤️❤️❤️😎😎😎😎🦁🦁🦁🦁

Ответить
@kibromhabtemichael1544
@kibromhabtemichael1544 - 01.11.2024 01:21

ፈጠራ ነው የምን ወርቅ ነው 😂😂

Ответить
@johngoodman2762
@johngoodman2762 - 01.11.2024 01:26

Finally the federal government found gold to fund the war with fano.

Ответить
@laveleable
@laveleable - 01.11.2024 02:01

4ኪሉ =4መቶ ኪ.ግራም wow

Ответить
@kedsay99
@kedsay99 - 01.11.2024 02:42

😂😂😂😂😂

Ответить
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 - 01.11.2024 03:34

Who cares about that bullshet you

Ответить
@teshale5878
@teshale5878 - 01.11.2024 03:58

ቂቂቂ ታላቁን ቤተመንግስት ስታሳድሰ ምንም አላገኘህም??

Ответить
@heyluzegeye
@heyluzegeye - 01.11.2024 04:05

ነገስስታቶቻችን የአለማችን ሀያል ነበሩ

Ответить
@DechasDaily
@DechasDaily - 01.11.2024 04:17

❤❤❤Gobez❤❤❤❤

Ответить
@HTT6892
@HTT6892 - 01.11.2024 04:21

አራት ኪሎ ወርቅ ብርቅ ነው? ከትግራይ በየአመቱ ስንት ወርቅ ነው የምታስጭኑት??? አንተ ያሸሸኸውስ? በየቦታው የምታፈሱት ደም ስንት ኪሎ ግራም ወርቅ ይመዝናል???

Ответить
@abel8835
@abel8835 - 01.11.2024 04:43

Amazing comedy 😂

Ответить
@አየው
@አየው - 01.11.2024 04:46

ለምንድ ነው ግን ሰው የኔን ቻናል የማያየው ? ለማንኛውም እወዳቸዋለው

Ответить
@AmareTekle-i8f
@AmareTekle-i8f - 01.11.2024 04:52

Not really its your pute this gold ✨ you and your brand people puts it's other way thats gold is news gold not older ✨ gold you just kidding your self 😂😂😂

Ответить
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 - 01.11.2024 04:52

😂😂😂😂😂

Ответить
@Ethiopia-b3m
@Ethiopia-b3m - 01.11.2024 04:55

😂😂😂😂😂😂

Ответить
@super__star6823
@super__star6823 - 01.11.2024 05:22

This fool man surprised a 3000 years royals having gold , but his Takele Uma steal the entire Ethiopia Gold and ship to China

Ответить
@wonduMelaku
@wonduMelaku - 01.11.2024 05:32

ይሄ በሽተኛ ምን ቀምሮ ነው

Ответить
@Abelmedia1214
@Abelmedia1214 - 01.11.2024 05:36

እኩል እንካፈላለን አደራ እኛም አለንበት❤❤❤

Ответить
@fisehaye1000
@fisehaye1000 - 01.11.2024 05:58

አላምንም

Ответить
@yakobyohanis4293
@yakobyohanis4293 - 01.11.2024 06:04

Beka mazenagiya new mifeligew hule 😂

Ответить
@israelendalk
@israelendalk - 01.11.2024 06:10

440KG Equals to about 30mill in dollor.. not a big thing,,,

Ответить
@Milsmek
@Milsmek - 01.11.2024 06:21

Our hero Abiy is so blessed so much to see the big wealth of Ethiopia that no one noticed before. The west has become so powerful just on this. That we don't even see the value of gold. But our past leader made chair from gold and no one knew it was made out of full of gold that is worth of lots £££££££’s Pound is the strongest currency in the world because of only gold!! But dollar is used around the world as a side dish lol. if you are smart just think of that and let me know. But PM Abiy is so smart

Ответить
@mintyassefa
@mintyassefa - 01.11.2024 06:22

ድሮን መግዥያ ነው???

Ответить
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 - 01.11.2024 06:24

😂😂😂 የ ኢትዮጵያ ህዝብ ሞኝ ሞሆኑን በ ደንብ አርጎ አውቆታል ህጻኑ እብድ ጠቅላዩ አንዴ ባሕር በር አንዴ ወርቅ ኣልማዝ አያለ ስዘላብድ ይጫወትባቸዋል hahahahah

Ответить
@truth7844
@truth7844 - 01.11.2024 06:25

የኢትዮጵያ ታሪክ አለርጂክ የሆነበት ሰውዬ ዶላር ስለቸገረው ጌጣጌቶቹን አቅልጦ መሳርያ ሊገዛ እንዳይሆን ብቻ ።

Ответить
@mintyassefa
@mintyassefa - 01.11.2024 06:26

የነገሥታት ሦርዓት ነው፣ የአገሪቱን የሀብት ሚዛን መለኪያ ነው፣ ኢትዮጵያ በወርቅ ማዕድን የከበረች አገር ነበረች፣እንዴት ግን 400ኪሎ ብቻ፣??? ድሮንህን ሸመትካ😡😡😡

Ответить
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 - 01.11.2024 06:27

ወራዳ 😂 400 ሺ ኩንታል ችግር ነው የመዘንከው hahahahha

Ответить
@super__star6823
@super__star6823 - 01.11.2024 06:32

Nigerian king Mansun Musa use to own 18000 Kg gold and he worth 400 billion . Why people like Abiy their eye get red over Ethiopians royals because they had 400 kg gold which bare minimum as Royal

Ответить
@jossy1382
@jossy1382 - 01.11.2024 06:45

How do you trust this fake news? Recently Abiy anounanceed Ethiopia found oil , but the gas price skyrocketing to buy. Just game changer news!

Ответить
@GetuAsseffa
@GetuAsseffa - 01.11.2024 07:20

ጌጣ ጌጣቸውን???

Ответить
@lidu6453
@lidu6453 - 01.11.2024 07:22

ነዳጁን እራሱ አሁን ነው ያገኘነው 😂
50 ዓመት።

Ответить
@destakeremela737
@destakeremela737 - 01.11.2024 07:25

ቀልዱ አያልቅበት😂

Ответить
@endashawbekele6271
@endashawbekele6271 - 01.11.2024 07:27

Abichu king

Ответить
@simeneshdegu
@simeneshdegu - 01.11.2024 07:49

ይሄ ሁሉ ሀብት ካለ ለምን ኢትዮጵያ ቺጋራም ሆንች ምክንያቱም ዘራኛ 😏ቶነኮለኛ 😤 ፍቅር እሚባል ነገር የለንም ለዛ ነው ፈጣሪ ወደታች እምያደረገን ስለዚህ ተፋቂረን ተዋደን 🤌🤌🤌እንኑር 😑

Ответить
@GrmyGrm
@GrmyGrm - 01.11.2024 07:56

ፋታ ደይሊ ሜዲያ አትቀባጥር :
የቤተመንግቱ ወርቅ ተችብችቦል ምንም የለም የአግሪቱ ወርቅ ዝርፍያ ቅጥሎል ወደ አረብ አገር ባንኮች እያካበቱ ነው

Ответить
@RANE-ETIO65
@RANE-ETIO65 - 01.11.2024 08:07

የድሮዎቹ ወርቅ ያሁኖቹ ጥላቻንና መለያየትን ተውልን። የድሮዎቹ ወርቅ በሃገር ይደብቃሉ ያሁኖቹ ዘራፊዎች ወደዱባይ ቂቂቂቂቂ ጉድ ነው!

Ответить
@ErbkaTheegen
@ErbkaTheegen - 01.11.2024 08:17

ከወያኔ የተረፈ ነው

Ответить
@addagreat4207
@addagreat4207 - 01.11.2024 08:56

1Kg =$ 88,248 then 400kg =35,299,200
የምጋነን ነገር አይደለም

Ответить
@abiyfikadu
@abiyfikadu - 01.11.2024 08:59

Kedada belew

Ответить
@giorgiozanca4422
@giorgiozanca4422 - 01.11.2024 09:10

ታማኝ ከሆናችሁ ነው ።እናንተ ነው፨ የፋሺስቱ የኦሮሞዎች መንግስት በዝርፊያ በሌብነት የተጠመደው የዚህ የአሸባሪዎች መንግስት በእነዚህ አምስት ዓመታት እስከ አሁን ያለውን የተደራጀ ሌብነት ሴቶችን መድፈር- እንግዲህ ባንክ ገቢ አናደርጋለን አልክ። በእጅ አዙር ከባንኩ በማንኛውም ጊዜ የማዘረፍ የአገርን ኃብት ማሸሽ በዘመናችንም የምናየውና -የምንሰማው አጀንዳ ሆኑዋል።

Ответить
@samibekele-sc6px
@samibekele-sc6px - 01.11.2024 09:24

ወያኔ እንኳን አላየው ጭጭ ያደሮጋት ነበር።

Ответить
@beletewube
@beletewube - 01.11.2024 09:28

ይገኛ ቤተመንግሥት አይደለም እንዴ ይህ ሰውየ የአገሪቱን ትሬዠር እየሰረቀ ማስማማት ነው እንዴ ምናልባት አራት ጉድጉዋድ ቆጮ ይሆናል የሚገኘው ስለዚህ ስለ መሬት ሲነሳ ፊውዳል ስለ ካፒታል ሲነሳ የካፒታሊስት ታዲያ ዶማና የሊስትሮ እቃና ቡቱቶ ነው መገኘት ያለበት ሄደህ ኩንቲህን መልቀም ኮባህን መቅበር ቁልቁዋልህን መቸርቸር ቁጮህን መሸከም ከዚያ ትጎበኛለህ ምን ችግር አለው።

Ответить
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 - 01.11.2024 09:36

እነኝህ ወርቆች ጠፍጣፉ ወርቆች አይሆኑም በተለያየ መልክ ያሉትን ቅርሶች ለመሸጥ አስቦ ነው። ሌላ ፕሮጀክት ይኖረዋል ብሩን ከየት አመጣህ እንዳይባል እሱን ሸጦ ድሮን ለመግዛት ወይ መናፈሻ ለመስራት ነው። ይሄን ጅል ጴንጤ እና ኦሮሞን ለማታለል የሚደረግ መላላጥ ነው።

Ответить
@endalnewgossayechuko448
@endalnewgossayechuko448 - 01.11.2024 09:36

እንደው በዚህ ወርቅ የኢትዮጵያን ብር ከአመድነት ወደ ከሰል ቢቀይረው በብልፅግና ዘመን አፈር የበላው ብራችን

Ответить
@getachewzeleke3199
@getachewzeleke3199 - 01.11.2024 09:52

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ታማኝነት ለራስ፣ ለሀገርና ለእግዚአብሔርም ነው። ሀገር ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች፤ ተዘርፎ በተለያዩ ሀገሮች የሄደው ቢሰባሰብ ሀገሪቱን ከችግር ማጥ ባወጣ ነበር። የተገኘውም እንዳይሰረቅ ይጠበቅ። በልማት የተሠራውን ብረታብረት የድልድይ ብረት ሳይቀር ፖሊስ ባለበት በአአ ከተማ እየተሠረቀ ነው ። ከየረር ጎሮ ባለው አሰፓልት መንገድ ያለው ድልድይ የፖሊስ ቢሮ በቅርብ ርቀት ከመኖሩም እግረኛ ፖሊሶች በየቀኑ ይመላለሳሉ። ለምን ሆነ ብሎ የጠየቀ አካል የለም። በዚህም የሰው ህይወት ለአደጋ ተ

Ответить
@henoknahusenay89
@henoknahusenay89 - 01.11.2024 10:28

ደግነቱ እንደ ብልጽግና ደጋፊዋች የቀነጨረ አእምሮ ስለሌለኝ አሁን ጠ/ሚ በሚተርተዉን ተረት ተረት ታርክን የሚያዉቅ አይሸወድም፡፡ ደርግ ስልጣን በያዘበት ግዜ ንጉሱ የደበቁት ሀብት እንዳለ ቤተ መንግስት በርብሮ እንዳላገኘ እና እሳቸዉን በቁም እስር በዳረገበት ጊዜ የሀገርን ሀብት ለህዝብ እንዲያስረክቡ በሀይል እና በአማላጅ ሊያወጣጣ ሞክሮ ነበር፡፡ የአሁኑ ሁሉን አዋቂ ጠ/ሚ ወርቅ አገኘዉ ብሎ ሳክሱን ይሰክሳል፡፡

Ответить
@mamushmunea2349
@mamushmunea2349 - 01.11.2024 10:29

እማይመስል ወሬ!! አሁን ማን ይሙት፣ ይሄ ከደርግና ከወያኔ ተደብቆ ቀርቶ? ደግሞስ ደስ እንዲለን ይሁን ይሄ ዲስኩር፣ እነሱ ሁገሪቱን ምን እያረጓት እንደሆነ እያየነው? ህዝቤ የዋህኮ ነው 'ዋው" ይላልኮ

Ответить
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography - 01.11.2024 10:41

tuletula manm ayamnhem

Ответить
@ZeydanIdris
@ZeydanIdris - 01.11.2024 11:21

Ye werke santim yesaralen

Ответить