ስለ ዩቱብ እንማማር እንጠያየቅ Abugida Media አቡጊዳ ሚዲያ

ስለ ዩቱብ እንማማር እንጠያየቅ Abugida Media አቡጊዳ ሚዲያ

2,506 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@Asgeramiw3
@Asgeramiw3 - 29.09.2023 20:36

Lelaw ye channel gemgema meche sent seat new tedda??

Ответить
@oromofirst5793
@oromofirst5793 - 29.09.2023 20:37

address verification በሌላ ሰው ፓስፖርት ነበር ቬሪፋይ ያረኩት አሁን ባንክ አካውንት የራሴን ማስገባት እችላለሁ

Ответить
@oromofirst5793
@oromofirst5793 - 29.09.2023 20:37

address verification በሌላ ሰው ፓስፖርት ነበር ቬሪፋይ ያረኩት አሁን ባንክ አካውንት የራሴን ማስገባት እችላለሁ

Ответить
@oromofirst5793
@oromofirst5793 - 29.09.2023 20:37

address verification በሌላ ሰው ፓስፖርት ነበር ቬሪፋይ ያረኩት አሁን ባንክ አካውንት የራሴን ማስገባት እችላለሁ

Ответить
@ETHIOTECK
@ETHIOTECK - 29.09.2023 20:41

ቴዳ ከልብ እናመሰግናለን አሚን striku expirdate eski hone vedio belek chgre alew

Ответить
@-nefasyelijochmeskot
@-nefasyelijochmeskot - 29.09.2023 20:42

የኔ ያልሆነ ቪዲዮ ኮፒ ራይት ጠይቆ ሚውት ሳደርገው አሁን non ብሏል ብዙ እይታ ስላለው ሞኒ ይከለክለኝ ይሆን

Ответить
@meshayihmedia
@meshayihmedia - 29.09.2023 20:42

አስገባኝ

Ответить
@ሶፊወሎየዋ.youtube
@ሶፊወሎየዋ.youtube - 29.09.2023 20:51

ቴዲ ወንድም እዳታልፈኝ አድስ ነኝ ከሰዎች ቪዶ ከጎን ሁኘ ብሰራ እደትነዉ ይቱብ ይቀበለኛል እንደ ችግር አያመጣም አድስ ከሆሽ የሰዉቪዶ አትልቀቁ ስለሚሉ ነዉ

Ответить
@jhoney_JO
@jhoney_JO - 29.09.2023 20:55

ሰላም ቴዲ animation reaction እየሰራው ነው,reaction ምሰራበት በ animation ነዉ,ማለቴ reaction እሚሰራዉ 1 ሰው ተቀምጦ ነዉ react እሚያደርገወ,ያሰብኩት አንድ 3d character animate አድርጌ ነወ የሰራሁት,እንዴት ነው በዚ ስራየ monitize ሊሆንሊኝ ይችላል ወይ? 10q!

Ответить
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye - 30.09.2023 02:09

ሰላም ቴድየ የኔመልካም ሰላምህ ይብዛልኝ በጣም ሀሪፍ
የኔ ጥያቄ ለሁሉም ይጠቅማል ብየ ስለማስብ ነው እሱም ኢትዩ 360 እነሱ ዩቱብን ላይቭ ላይ ሲገቡ ሌላው እድጠቀምበት ፈቅደዋል ይባላል እና እደት ነው የነሱን መጠቀመረ የምንችለው ላይቭ ላይ ስንገባ ይህ ነገር እደት ታይዋለህ

Ответить
@Ahmed11119
@Ahmed11119 - 30.09.2023 07:38

ወድም አደራ መልስልኝ ስልኬ ፎርማት ሁኖብኝነበር ዩቲዩብ ጠፋብኝ ኢሜሉም የለኝም ቫስቦርዱም ጠፋብኝ እና እደትአድርጊ ነው ማገኝት እምችለሁ እሚከፈትልኝ በናትህ የምታቀው ካለ በኮሜት መልስልኝ ብዙ የለፋሁበት ነበር እደት ልክፈተው ማውጣት ከቻልክ መልስልኝ በናትህ

Ответить
@Ahmed11119
@Ahmed11119 - 30.09.2023 07:42

አሁን አድስ ከፍቻለሁ ፎርማት የሆነብኝ ብዙ ሰብስክራይብ ነበረው መመለስ ከቻልክ በናትህ ተባበረኝ እባክህን

Ответить
@Ahmed11119
@Ahmed11119 - 30.09.2023 07:48

አሚንንንንንን ጥያቄየን አደራ መልስልኝ

Ответить
@FlagotWedihaylsh-gs4mg
@FlagotWedihaylsh-gs4mg - 30.09.2023 07:54

ሰላም ቴዲ በ face book ክፍያ ለማስጀመር ምን ያስፈልጋል

Ответить
@Ramitube12
@Ramitube12 - 30.09.2023 14:36

ቴድ እባክህ ለንድ ጉደይ ፍልጠህ ነበረ

Ответить
@Yasuprank
@Yasuprank - 30.09.2023 14:36

ቴዲዬ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ካንተ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

Ответить
@Yasuprank
@Yasuprank - 30.09.2023 14:37

አሜን አሜን አሜን።

Ответить
@DDh-jg5ey
@DDh-jg5ey - 01.10.2023 06:45

👌👌👌

Ответить
@fktechnology.
@fktechnology. - 01.10.2023 15:13

Yiserale

Ответить
@Feysel-Ab
@Feysel-Ab - 06.01.2024 20:52

Advanced channel setting የሚለው እኔ ጋር የለም ለምድነው?
እባክህ ተባበረኝ🙏🙏🙏

Ответить