Ethiopia -  ስዩም ተሾመ|| መደበቅ ያልቻለው እዉነት| እርምጃው ይሄ ሊሆን ነዉ|

Ethiopia - ስዩም ተሾመ|| መደበቅ ያልቻለው እዉነት| እርምጃው ይሄ ሊሆን ነዉ|

Ale spring

8 часов назад

4,199 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@Nana-sk7us
@Nana-sk7us - 08.11.2024 04:01

የደከመ ትንታኔ አሜሪካ ባይደን መጣ ትራምፕ ለኢትዮጵያ ፋይዳ የለውም!!!ሴራቸው ነው ሚተርፈን

Ответить
@siltube2735
@siltube2735 - 08.11.2024 04:04

ውዶቼ❤Add me Please😂

Ответить
@birhanjommy
@birhanjommy - 08.11.2024 04:09

ይህን ሰው ሁሉም እየጣሉት ሄደው ከወፉ በስተቀር ምነው ብቻውን ቀረ? መቀለጃ ስላደረጋቸው ነው።

ግን ይህ ሰው ምነው ራሱን እንዲህ ክዳመናው በላይ አድርጎ እጅግ ሰቀለ? የዓለምን ፓለቲካ ቀድመው የሚቀይሱትን አሜሪካውያንን አታውቁም ይላቸዋል። አሜሪካ እጅግ የዳበረ መንግሥታዊ መዋቅሮች ያሉዋት፣ ቀድማ ዓለምን በፈለገችው መንገድ የምትመራውን አገር ማንበብና መፃፍ ከሞሉባት አገራችን ለማሳነስ ከጀለው። የእነሱን መዋቅሮች በነፃ እየተጠቀመ የሚያውቃትንም በእነሱው መዋቅር እየቃረመ፣ ወሬውንም በራሳቸው መዋቅር እያሰራጨ እናንተ አታውቁም ይላቸዋል። ይህ ሁሉ ሥልጣኔ እና ሐብት፣ የወታደራዊ ጡንቻ ያለ ፓለቲካዊና ማሕበራዊ ሥልጣኔ የተገኘ መሎት ይሆን?

Ответить
@tessfayared110
@tessfayared110 - 08.11.2024 04:23

አፍ ተኮል የነገሰበት ጊዜ አዘው ቆንጥጠው የሚያሳድሩህን ለመዝለፍ አበቃህ ግሩም በተበደርከው እዳህ ብቻ ልብህን ያጠፎልሀል የነገሰው ይበለን።

Ответить
@truworkmengistu3170
@truworkmengistu3170 - 08.11.2024 04:31

You can not say beause you don't have knowledge .

Ответить
@uzaddinuzaddin3455
@uzaddinuzaddin3455 - 08.11.2024 06:05

blookd

Ответить
@saved1580
@saved1580 - 08.11.2024 08:28

ወንድሜ እጃቸው ረጅም ነው በራሳችን ሰው በምትበላው ወይም በምትጠጣው ሊያስገድሉህ ይችላሉ።

Ответить
@nurhussenabdella6069
@nurhussenabdella6069 - 08.11.2024 09:13

ያንተ ውሸትም በኣንድ ጊዜ ነው በቀንዴል ሚድያ የሚፈርሰው ኣንተ ውሻ በጫት የደንዘዘ የኣብይ ውሻ

Ответить
@KhudirChamsu
@KhudirChamsu - 08.11.2024 09:49

የግብፅ ሚድያ ብሰማምትልነበረ

Ответить
@dannydan1287
@dannydan1287 - 08.11.2024 09:52

አንጋጋው አብዷል ከንግዲህ ማን ይመልሰዋል ? ማንም ሰውየው ተረጋጋ ስኩዋርህ እንፋይደፋህ አትዘባርቅ. ትራምፕ ለማኝ አይወድም አብይ ደሞ ከልመና ውጭ እንደመግስት መቆም አይችልም ማንንም አትፎግር ትራምፕ ልብልጽግና headache ነው no more እርዳታ ሰርተህ አርሰህ ብላ 😂😂😂

Ответить
@haddishtiff2236
@haddishtiff2236 - 08.11.2024 10:06

ሀጣራዉ 😅

Ответить
@caligyal4579
@caligyal4579 - 08.11.2024 11:33

👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

Ответить