Комментарии:
😂
Ответитьያስተምራል🙏
Ответитьፊልሙበጣምአስተማሪነውተግብሩበት። ውዴቸ።
ОтветитьREJEM AMET JERMAN KOYETO YEMETA SEW ENDEZI AYNET AMHAREGNA NW ENDE MIYAWERAW GENA SALCHERESEW MIDEBER MOVIE MEHONU SELEGEBAGN ALCHERESKUTEM ACTING ZEROOOOOO HULUM ENDEZI AYNET BORING YEHONE FILM AYCHE ALAWKM GNA KEJEMERU MIYASTELA
ОтветитьWay.wande.azeneku.ehetoaha.tetenekaku
Ответитьአጨራረስ ዜሮ
Ответитьmechereshaw Mn Hone Ende New Kuter 2 Alew
Ответитьሸቃሌት ነቃ በይ እዳትበሊ አሪፍ አስተማሪ ነው 👍👍
Ответитьምርጥ ትምህርት ነው እህቶች እናማረበት ወንድችየ ፈጣሪ ልብ ይሰጣችሁ
Ответитьበእውነተኛም ታርኪ እየተደረገ አይደል እናማ ሸቃሊት ይወደኛል ብለሽ አትበይ ወዶችን ከማምን ግብፅን ብቻዬን ልዋጋ✌️!!
Ответитьሀቢቢ የሚለው ቃል ዘጋኝ😄😄😄
Ответитьመጀመሪያ ከሰው ጂብ ይጠብቀን በመቀጠል
እደዚህ ቢያደርገኝ ቆራርጨ ነዉ ለጂብ የምሰጠው
ፊልምነዉ ወይስ ግርግር ነዉ ምድነዉ ዜናነዉ የመሰለኝ
Ответитьቆሻሻ ፊልም ነዉ
Ответитьዓላማ ቢስ ሴቶች ሲያስጠሉ በተለይ አረብ ሀገር በስንት ብድር በስንት መከራ ትሄዱና እዚያም የአረብ እርግጫ ጠግባችሁ ያመጣችሁትን ለወንድ ብታለቅሱም አታሳዝኑኝም
Ответитьእመነኝ አልቅሼ ያመጣሁትን ገንዘብ ስቀህ አትቀበለኝም👌ይብላኝ ይሄንን ፊልም እያያቹ ወንድን ለምትቀልቡ ሸቃሎች😂😂
Ответитьውይ ግን ትምህርት አለው ሴትችዬ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ፈጣሪ ሲፈጥረን እኮ እንዴሁ አልፈጠረንም አላማ አለው ግን እኛ እንቸኩላለን አምላኬ ሆይ ለፍቅር ታማኝ እና አተን የሚፈራ አፍቃሪ አድለን ።
Ответитьአይ እምዬ ኢትዮጲያ
የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ
አለ ወገኔ
Stastelu yeteregemachihu mnu newu tmrtu
Ответитьሀይ እኛ ሴቶች እንደሀ ህያ ተጠግርረን ሰርተን ለወንድ ሞቼነው ቆሜ
Ответитьይች ለኛ በተለይ ለስደቶኞች ተበላሁ ብላቹሁ ከማላቃቀስ ተጠንቀቁ ትጠቅማለይ እኔ እንኳን አልሰጥምና ለምትታለሉ
Ответить👎👎👎በዚን ግዜ የሚሰሩ ፊሞች ምንም ጥራት የላቸውም ይረብሻሉ የድምፅ ጥራት ዜሮ
Ответитьሊዱዬ በጣም ደስ ብሎኛል በርቺልኝ
Ответитьውነት ነው እንማርበት
Ответитьአድናቂ ነኝ የወንዶቹ
ОтветитьKkkkk abebet
Ответитьእኔ ምላችሁ ከአረብ አገር የመጣች ሴት ማነው እንደዚህ የሚመናቀሩት ያላችሁ እንደውም እንደ አርብ ሴት ሲራአት ያለው የለም በረግጥ አንዳንድ አይጠፍም ግን ይህ ሲራአቱ አይገናኝም😎🙄🙄👍👍👍
Ответитьአዳሜይ አፍጦ ፊልሙን ማየት ቡቻ አይደለም አይምሮአቹውም ያስተውሉ ይሄ ለእናተ ነው
Ответитьብቻ ጥሩ ነው
Ответитьምን አልጣመኝ 🤣🤣🤣
Ответить🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Ответитьእህቶቸእንማርፕሊስ
ОтветитьBetam arif temrt new lafkriwche
Ответитьትወነው አልጣመኝም ወይ አርበኘ ተጫወታችሁበት ባያምርም አያስጠላም ትንሽ ትምህርት ስጭ ነው ለየዋሆች
Ответитьአሪፍ ፊልምነው ያስተምራል
Ответитьክክክክክእጣፈታሽከኔጋየተሣሠረነውአላላትም
Ответитьየልጁ ድምፅ ደግሞ የዶክተር አብይን ቁጭ
ОтветитьSiyasetela filmu kum neger yalwe meseloge neber yayehute esum beka endi lenore
Ответитьበስተመጨረሻም ፊልም ተሰራብን አይ አለመታዴል
Ответитьእኔ ፍቅረኛዬ ያልኩት ብር ላኪልኝ ሲለኝ ላሽ ስለው ዘጋኝ ዘጋኝ እረ ወንዶች እባካቹ እዘኑልን ከዛ ደሞ ሌላ ሰው ተዋውቄ እሱም ከጊዜ በጛላ ተቸገርኩ ብር ላኪልኝ ሲለኝ እሱንም እንደዛኛው እንቢ ብለው ይተወኛል ብዬ 200 ድርሃም እሚያክል ብር ላኩለት ይህው እስካሁን አለ አልተጣላኝም አይገርማችውም ባልክለት እኮ ይዘጋኝ ነበር
Ответитьውይይይይይ🤔
Ответитьፕ ይሀ ለነ ቡሪቴ ለነ መቅደስ ለነ ወረፈች ምሳሌ ነዉ እንማሪበት
Ответитьአይ ሸቃሊት ይገርመኛል በገዛ ራሳችሁ እጅ እየላካችሁ በሉኝ ስትሉ የአረብን ሽንት ቤት እያጠብሽ ለወንድ ከመላክ እራሷን ዝቅ አርጋ ለዚህ ለአደረሰችሽ እናትሽ የልቧን ሀሳብ ሙይላት ሀቢባቲ ንቁ
Ответитьይህ ለኛ በስደት ላለንው ነው እንማርበት ግን ለውንድ ብር እምንስጠው ለምንድነው ፍቅር በገንዘብ አይመስረትም። ፍቅር በፍቅር እንጂ በብር ያልቃል መልካም ይረግፋል ፍቅር ይዘልቃል
ОтветитьMechereshs esu yeketa nabrr adsme libe bale hamam atibeshe yimedamu chuhot chilashr kantu atihugne
Ответитьእዉነት የመዳም ሸቃሎች ከዚ ተማሩ እኔ መቼም ስሙኒ አይወጣኝም
Ответитьyetegbawa ye areb ager chik nech chek metetsefew hahaha tenesh teganawal
Ответитьይሄ ፊልም ምርጥ አስተማሪ በተልይ ስደትላልነዉ ሴቶች በደብ እዩት ታሞከመሟቀቅ አስቀደሞ መጠንቀቅ ብራችሁንእያሰበላችሁ አትነፋርቁ
ОтветитьTemerbeta alew
Ответитьፊልም በጣም ያምራል ግን ለወዶች. ትምርት ነው የወነው ምክኒያቱ ምንም እደማይወኑ ነው ያሳያቹ እሷ ተጒድታ እሷ ጒድዳና ላይ ወደቀች እሱ ግን ድጋሜ ሊጒዳ ወጣ ድሮም የኢቶቢያ ፊልም ወይም አትስሩት ቲስ
Ответить